የሥራ ልብሶችና የደህንነት መጠበቂያ ዕቃዎች (ሸሚዝ፣ ቲሸርት፣ ሴፍቲ ጫማ፣ ጓንት፣ ሄልሜት...) ግዥ - ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ
Ethiopian Shipping and Logistics, Kality Trucking Branch Office, invites interested and eligible bidders to participate in the tender for the supply and delivery of the following items:
Procurement of Uniforms
Procurement of Building Construction
የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ዱር እንስሳት ድርጅት በሥሩ ለሚያስተዳድራቸው ሠራተኞች በ2019 ዓ/ም አገልግሎት የሚሆን ተሰፍተው የተዘጋጁ የተለያዩ ደንብ ልብሶችን፣ ብትን ጨርቆችን፣ ጫማዎችንና ሌሎች የአደጋ መከላከያ ዕቃዎችን በጨረታ ሰነዱ ውስጥ በተዘረዘረው መሠረት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የሠራተኞች ደንብ ልብስ፣ ብትን ጨርቅ፣ ጫማና የአደጋ መከላከያ ዕቃዎች ግዥ (ኦ.ደ.ዱ.እ.ድ-04/2019) - የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት
ለጥበቃ እና ለፅዳት ሠራተኞች አልባሳትና ጫማ ግዥ - አልትሜት ኢትዮጵያ ጥበቃና ማማከር አገ/ኃ/የተ/የግ/ማህበር
አፍሪካ ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ የሰራተኞች የደንብ ልብስ (ሙሉ ልብስ፣ ጫማ፣ ሸሚዝ፣ካፖርት፣ ቱታ፣ ሴፍቲ ጫማ ወዘተ...) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የደንብ ልብስና የጃንጥላ ግዥ ግልጽ ጨረታ – የአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ ኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት
በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር 2 ስኳር ፋብሪካ በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ Safety Material (የአደጋ መከላከያ አልባሳት ግዥ) መግዛት ይፈልጋል፡፡
የደ/ብርሃን እንጨት ማቀነባበሪያ ኃ/የተ/የግል ማህበር ለሠራተኞች የስራ ልብስ የሚሆን ሎት 1፡- የተዘጋጀ የሥራ ልብስ (ጃኬትና ሱሪ) እና ሽርጥ እንዲሁም ሎት 2፡- ጓንት እና መጥረጊያ፣ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የደህንነት መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ እና የደህንነት እና የሥራ ጫማዎች ግዥ
Oromia Construction Corporation (OCC) has intended to invite eligible bidders for the procurement of Employees Uniform.
የሐረሪ ሕ/ክ/መንግሥት ፖሊስ ኮሚሽን ለአባሎች የደንብ ልብስ እና ጫማ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
አዲስ ብርሃን ቅ/አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በመደበኛ በጀት ለመግዛት ይፈልጋል።
የሄጦሳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 የበጀት ዓመት በወረዳ ለሚገኙ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ የቢሮ ኤሌክትሮኒከስ፤ ፈርኒቸር፤ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የሠራተኞች የደንብ ልብስ፤ እና የመኪና ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት መስተዳድር በሰሜን ሸዋ ዞን የእለልቱ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ 2019 የበጀት ዓመት የተለያዩ ቋሚና አላቂ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች ፣የኤሌትሮኒከስ ዕቃዎች የመኪና እና የሞተር / ጎማዎች፤ የደንብ ልብስ እና ፈርኒቸሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።