Tender Detail

Tender Details

  • Company የአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ ኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት
  • Address , Phone: 0335511094/0335510185
  • Website
  • Deadline06 Oct 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200
  • Bid Securityከጠቅላላ ዋጋ 3% (ሲፒኦ፤ ከ10,000 ብር በታች ከሆነ በጥሬ ገንዘብ)
  • opening date26/01/2019 ዓ/ም 4፡30
  • Categories Cloth And Shoes , Safety Clothe And Shoes

የደንብ ልብስና የጃንጥላ ግዥ ግልጽ ጨረታ – የአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ ኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት

የአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ ኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት


የደንብ ልብስና የጃንጥላ ግዥ ግለጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ ኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ ቤት ለ 2019 ዓ/ም ለሰራተኞች የሚውል ብትን ጨርቅ፣ ሸሚዝ፣ ካቦርት፣ኮፍያ ፣ የዝናብ ልብስ፣ ቆዳ ጫማ፣ ፕላስቲክ ቦት ጫማ ፣ ጃንጥላ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡

  1. ተጫራቾች ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው ፣ቲን ነምበር ያላቸው ፣የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና መረጃ ኦርጅናል የማይመለስ ኮፒ ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዘው መቅረብ አለባቸው፡፡
  2. ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩበትን የንግድ ፍቃድ ያለው መሆን አለባችሁ ፡፡
  3. ተጫራቾች የምታቀርቡበት ዋጋ ከ200,000.00/ሁለት መቶ ሺ/ ብር በላይ ከሆነ የቫት ተመዝጋቢ መሆን ይጠበቅባቸዋል፡፡
  4. ተጫራቾች ለዚሁ ጨረታ የተዘጋጀውን ሰነድ ቢሮ ቁጥር 3 በመሄድ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል መውሰድ ይቻላል፡፡
  5. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዶቻቸው ላይ ስም እና አድራሻ በመጻፍ ለዚሁ አገልግሎት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ በመጨመር በቀን 26/01/2019 ዓ/ም ከቀኑ 4፡00 ታሽጎ 4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ይከፈታል ፡፡ ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎች ቢኖሩም ባይኖሩም ጨረታው ይከፈታል፡፡
  6. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያውን ከጠቅላላ ዋጋ 3% ሲፒኦ እና ከ 10000 ብር በታች ከሆነ በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይችላሉ ፡፡
  7. ማንኛውም ተጫራች የሚያቀርበውን እቃ (ናሙና) የየራሳችሁን ናሙና በጨረታው እለት ጨረታው ከመከፈቱ በፊት የራሱን ናሙና ማቅረብ ይኖርበታል ፡፡ በጨረታው እለት ጨረታው ከመከፈቱ በፊት የራሱን ናሙና ያላቀረበ ተጫራች ከውድድሩ ውጭ ይሆናል፡፡
  8. እያንዳንዱ ተጫራች የሚጫረትበትን አልባሳት እና ጃንጥላ በሰነዱ መሰረት በፖስታ አሽጎ ማቅረብ ይኖርበታል ፡፡
  9. አሸናፊው ድርጅት / ግለሰብ/ አሸናፊነቱ ሲታወቅ የጠቅላላ ዋጋውን 10% የውል ማስከበሪያ በመያዝ ውል በመውሰድ ወደ ስራ መግባት ይኖርበታል ፡፡
  10. በሁሉም የጨረታ ሰነድ ላይ ፊርማ መኖር አለበት ፤ ስርዝ ድልዝ ካለ በፊርማ መረጋገጥ አለበት፡፡
  11. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን የመሰረዝ መብት አለው፡፡
  12. ለበለጠ መረጃ 0913126384/0945149854 ደውሎ መረጃ ማግኘት ይችላሉ ፡፡

Tel 0335511094 /0335510185 Fax 0335511094. p/Box 150

የአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ ኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት

✨ messages.ai_summary
Amhara Forest Enterprise Kombolcha branch seeks suppliers for staff uniforms and umbrellas, including fabric, shirts, overalls, hats, raincoats, leather and plastic boots. Bidders need a valid trade license, TIN, and tax clearance, and must submit samples before opening.
Save Tender