Tender Detail

Tender Details

  • Company Assosa Referral Hospital (አሶሳ አጠቃላይ ሆስፒታል)
  • Address አሶሳ : ቤኒሻንጉልጉምዝ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0912811973
  • Website
  • Deadline08 Nov 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500(አምስት መቶ ብር)
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 4:30 ሰዓት ላይ በግልጽ ይከፈታል፤
  • Categories Textile, Garment & Leather , Cloth And Shoes

የቤ/ጉ/ክ/መ/አሶሳ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2019 በጀት ዓመት ለሆ/ሉ አገልግሎት የሚውል የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

Assosa Referral Hospital (አሶሳ አጠቃላይ ሆስፒታል)


ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2019

የቤ/ጉ/ክ/መ/አሶሳ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2019 በጀት ዓመት ለሆ/ሉ አገልግሎት የሚውል የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ ፍላጎት ያላችሁ በሙሉ፣

1. በዘርፉ የአቅርቦት አገልግሎት ዝርዝር ላይ የተመዘገባችሁና የምስክር ወረቀት ማቅረብ የምትችሉ።

2. የዘመኑን ግብር የከፈላችሁና የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላችሁ ሆኖ ኦርጅናሉንና ኮፒውን ማቅረብ የምትችሉ።

3. የግብር ከፋፋይነት መለያቁጥር/ቲን/ እና የዘመኑን ግብር ስለመከፈላችሁ ማረጋገጫ ማቅረብ የምትችሉ።

4. በጨረታ እንድትሣተፉ ድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ የምትችሉ፤

5. የእቃ መረካከቢያ ቦታ አሶሳ ሆስፒታል ንብረት ክፍል ይሆናል፤

6. ተጫራቾች ለተጫረቱት ዕቃ ናሙና ማቅረብ የሚችል፤

7. ጨረታው ለ15 የስራ ቀናት በአየር ላይ ይውላል።

8. ጨረታው ከወጣበት በ16ኛው የስራ ቀን ልክ ከጠዋቱ 4:00 ላይ ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 4:30 ሰዓት ላይ በግልጽ ይከፈታል፤ ቀኑ ቅዳሜ /እሁድ/ወይም በዓል ላይ ከዋለ በሚቀጥለው ቀን የሥራ ቀናት ጨረታው መዝጊያና መክፈቻ ይሆናል።

9. ሌሎች ተጫራቾች በሚያቀርቡት ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ የተከለከለ ነው።

10. ተጫራቹ አሸናፊ ውል በገባ በ5 ቀን ውስጥ አሸነፈበትን ዕቃ ማቅረብ አለበት።

11. ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር የያዘ ሠነድ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ቀን ተከታታይ የስራ ቀናት አሶሳ አጠቃላይ ሆስፒታል ፋይናስ ቢሮ ቁጥር 10 ድረስ በመምጣት የማይመለስ ብር 500 በመክፈል የጨረታ ሠነዱን መግዛት ትችላላችሁ።

12 .መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

13 .አሸናፊ ተጫራቾች የውል ማስከበሪያ ያሸነፈበትን በ6ቀናት ውስጥ ማስረከብ አለበት።

14. ተጫራቾች በጨረታው መክፈቻ ሥነ-ሥርዓት ላይ ባይገኙ የጨረታውን ሂደት አያስተጓጉልም።

15. ጨረታው የሚከፈተው አሶሳ አጠቃላይ ሆስፒታል ግዥ ፋይናንስ ቢሮ ሲሆን፤

16. አሸናፊው ተጫራቾች የውል ማስከበሪያ ያሸነፉበትን 10% በማስያዝ በአሸናፊነት በ6ቀናት ውስጥ ውል ባይገባ ለጨረታ ያስያዘውን 3%ለመንግስት ገቢ ሆኖ ጨረታው ይሰረዛል፤

ለበለጠ መረጃ በስልክ 0912811973

የቤ/ጉ/ክ/መ/አሶሳ አጠቃላይ ሆስፒታል

✨ messages.ai_summary
Assosa Referral Hospital seeks to buy uniforms for hospital service through open tender. Bidders must be registered suppliers in the sector, provide renewed business license, TIN and tax payment proof, and a support letter. Samples required. Delivery at Assosa Hospital property office.
Not stated in the notice: bid security. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender