Tender Detail

Tender Details

  • Company በደቡብ ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግስት በጋሞ ዞን አ/ም ከተማ ፋ/ኘ/ል/መምሪያ የአርባ ምንጭ ከተማ ፋይናንስ እና ኘላን ልማት መምሪያ
  • Address በጋሞ ዞን አርባምንጭ ከተማ : ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0468 81 23 89
  • Website
  • Deadline06 Nov 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price2000(ሁለት ሺህ ብር)
  • Bid Securityብር 150,000.00 (አንድ መቶ ሃምሣ ሺህ ብር) በ CPO
  • opening dateየሚከፈተው 4:30 በከተማው በፋ/ጽ/ቤት ይሆናል፡፡
  • Categories Construction and Water Works , Building Construction

የአርባ ምንጭ ከተማ ፋይናንስ እና ኘላን ልማት መምሪያ ለአ/ም/ከ/ማዘጋጃ ቤት ትራንስፎርመር ማስቀመጫ ኮንክሪት ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

በደቡብ ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግስት በጋሞ ዞን አ/ም ከተማ ፋ/ኘ/ል/መምሪያ የአርባ ምንጭ ከተማ ፋይናንስ እና ኘላን ልማት መምሪያ


የግንባታ ጨረታ ጥሪ ማስታወቂያ

የአርባ ምንጭ ከተማ ፋይናንስ እና ኘላን ልማት መምሪያ ለአ/ም/ከ/ማዘጋጃ ቤት ትራንስፎርመር ማስቀመጫ ኮንክሪት ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

በዚህም መሠረት ፤-

ተ.ቁየጨረታ አይነትየተጫራቾች ደረጃአሠሪው መሥሪያ ቤት
1ትራንስፎርመር ማስቀመጫ ኮንክሪትበደረጃ 8 ከዚያ በላይአ/ም/ከ/ማዘጋጃ ቤት

መስፈርቱን የሚያሟሉ ተጫራቾች ደረጃ-8 ከዚያ በላይ በጨረታው እንድትወዳደሩ ተጋብዛችኋል፡፡

  1. . በዘርፍ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸው፣ የግብር ከፋይ ቁጥር (TIN No) ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ፣ አቅራቢነት ማስረጃ ኦን ላይን ማቅረብ የሚችል ፡፡
  2. ከሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ ተጫራቾች ጨረታ ማስከበሪያ ብር 150,000.00 (አንድ መቶ ሃምሣ ሺህ ብር) በ CPO ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  3. ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ21 ተከታታይ ቀናት ውስጥ በአ/ም/ከ/ፋ/ጽ/ቤት ቢሮ በመቅረብ የማይመለስ ብር 2,000.00 (ሁለት ሺህ ብር / በመክፈል የጨረታ ሰነድ እንድትገዙ እንገልፃለን ፡፡
  4. ዋጋቸውን በማያሻማ መልኩ እንድታቀርቡ እናሳውቃለን፡፡
  5. የጨረታ ሠነድ የሚገባው ጨረታው አየር ላይ በዋለበት በ22ኛው ቀን ሲሆን በዕለቱ ከብረ በዓልና ዕረፍት ቀን ከሆነ በሚቀጥለው ቀን ይሆናል ፡፡
  6. የጨረታ ሣጥን የሚታሸገው በዕለቱ ከረፋዱ 4:00 ሲሆን የሚከፈተው 4:30 በከተማው በፋ/ጽ/ቤት ይሆናል፡፡
  7. ተጫራቾቹ ጨረታ ዶክምንት /ቴክንካልና ፋይንናሻል/ ኦርጅናልና ቴክኒካል ኮፒ ፣ ኮፒ-2 ፋይናንሻል ኮፒ ፣ ኮፒ 2 እንዲሁም በተለያዩ ፖስታ አድርገው በእናት ፖስታ አሽገው እንዲያቀርቡ ይፈልጋል፡፡
  8. በአቅራቢነት የተመዘገበ ተጫራች መሆን አለበት
  9. ውል ማስከበሪያ ማስያዝ የሚችል፤
  10. ተጫራቾች የውል ማስከበሪያ የውሉን 10% ማስያዝ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
  11. ተጫራቾች ኦርጅናል ዶክመንት ማቅረብ የሚችል መሆን አለበት፡፡
  12. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው፡፡
  13. ተጫራቾች ላለፉት 3(ሶስት) ተከታታይ ዓመታት ከላይ በሠንጠረዡ በተገለጸው የጨረታ ሎት በሚወዳደሩበት የሥራ ማንኛውም የግንባታ ዓይነት ላይ የልምድ አፈፃፀምና የመጨረሻ ዙር ክፍያ ማስረጃ ማቅረብ የምችሉ፡፡
  14. በግንባታ ዘርፉ መልካም የሥራ አፈፃፀም ያለውን የሥራ አፈፃፀም ከ85% በላይ መሆኑን ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፡፡

ለበለጠ መረጃ ስልክ 046 881 43 53

የአ/ምንጭ ከተማ ፋይናንስ እና ኘላን ልማት መምሪያ

✨ messages.ai_summary
Arba Minch City Finance and Plan Development Department seeks contractors to build concrete transformer foundations for the municipality. Grade 8 and above contractors with valid licenses, TIN, VAT registration, and supplier registration may bid. Bidders must show 3 years' construction experience with over 85% performance.
Save Tender