የደ/ኢ/ክ/መንግስት ጠቅላይ ፍ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በአራት ሎቶች ማለትም ኤሌክትሮኒክስ ፣ አላቂ የጽዳት እቃወችና የጽህፈት መሳሪያዎችን፣ የተዘጋጀ ደንብ ልብስ እና የዘመኑን አጀንዳና ካላንደር ህትመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ኤሌክትሮኒክስ፣ የጽዳትና የጽህፈት መሳሪያ፣ የደንብ ልብስ እና የ2019 አጀንዳና ካላንደር ህትመት ግዥ (4 ሎቶች, 01/2019) - የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ጠቅላይ ፍርድ ቤት
የደ/ኢ/ክ/መንግስት ጠቅላይ ፍ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በአራት ሎቶች ፈርኒቸር፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ አላቂ ጽዳት እቃዎችና፣ የጽህፈት መሳሪያዎችንና የቢሮ ምንጣፍ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የደ/ኢ/ት/መንግስት ጠቅላይ ፍ/ቤት ግ/ፋ/ን/ዳይሬክቶሬት በ2018 በጀት ዓመት የአጀንዳ እና የካላንደር ህትመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሳተም ይፈልጋል፡፡