የደ/ኢ/ክ/መንግስት ጠቅላይ ፍ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በአራት ሎቶች ፈርኒቸር፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ አላቂ ጽዳት እቃዎችና፣ የጽህፈት መሳሪያዎችንና የቢሮ ምንጣፍ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የደ/ኢ/ክ/መንግስት ጠቅላይ ፍ/ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2018
የደ/ኢ/ክ/መንግስት ጠቅላይ ፍ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በአራት ሎቶች ፈርኒቸር፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ አላቂ ጽዳት እቃዎችና፣ የጽህፈት መሳሪያዎችንና የቢሮ ምንጣፍ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ሎት-1 ፈርኒቸር ሎት-2 ኤሌክትሮኒክስ፣ ሎት-3 የጽዳት እቃዎችና የጽህፈት መሳሪያ፣ ሎት 4 የቢሮ ምንጣፍ
በዚሁ መሰረት፡-
- የዘመኑን ግብር የከፈሉና የንግድ ፈቃዳቸውን ፎቶ ኮፒ በማድረግ ማቅረብ የሚችሉ፣
- ቫት ተመዝጋቢ የሆኑና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ቲን ሰርተፍኬት ኮፒ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፤
- ተጫራቾች ለሎት 1 35,000 (ሰላሳ አምስት ሺ ብር)፣ ለሎት 2. ብር 20,000 (ሃያ ሺህ ብር)፣ ለሎት 3. ብር 15,000.00 (አስራ አምስት ሺህ ብር)፣ ለሎት 4 ብር 15,000.00 (አስራ አምስት ሺህ ብር ብቻ) የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ CPO ወይም ቢድ ቦንድ ከ90 ቀን ያላነሰ ጊዜ ያለው ብቻ ማስያዝ አለባቸው::
- የተዘጋጀው ጨረታ ዝርዝር ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታተይ 15 ቀናት የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር ብቻ) በመክፈል ከክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ቢሮ ቁጥር 14 መግዛት ይችላሉ።
- ለሎት 1 እና ለሎት 2 ፋይናንሻል እና ቴክኒካል ኦርጂናልና ኮፒ ፖስታዎችን ለየብቻ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ በአንድ እናት ፖስታ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
- ለሎት 3 እና ለሎት 4 ለእያንዳንዱ ፋይናንሻል ኦርጂናልና ኮፒ ፖስታዎችን ለየብቻ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
- የጨረታ ዋጋ ፀንቶ የሚቆይበት ጊዜ ጨረታው ከተከፈተበት ጊዜ አንስቶ ከ60 ቀን ማነስ የለበትም፡፡
- ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት 16ኛው የስራ ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ ዕለት በ8፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ 16ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ጨረታው ይከፈታል፡፡
- ጨረታ አሸናፊው ድርጅት ያሸነፋቸዉን እቃዎች በደ/ኢ/ክ/ጠ/ፍ/ቤት ንብረት ክፍል ድረስ በራሱ ወጪ አምጥቶ ያስረክባል።
ማሳሰቢያ፡-
- ጠቅላይ ፍ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ስለጉዳዩ ተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለገ በስልክ ቁጥር 0926465293 ወይም 0926306945 በመደወል መጠየቅ ይችላሉ፡፡
የደ/ኢ/ክ/መንግስት ጠቅላይ ፍ/ቤት
