Tender Detail

Tender Details

  • Company በደቡብ ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግስት በጋሞ ዞን አ/ም ከተማ ፋ/ኘ/ል/መምሪያ የአርባ ምንጭ ከተማ ፋይናንስ እና ኘላን ልማት መምሪያ
  • Address በጋሞ ዞን አርባምንጭ ከተማ : ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0468 81 23 89
  • Website
  • Deadline06 Nov 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price1500(አንድ ሺህ አምስት መቶ ብር)
  • Bid Security100,000.00(አንድ መቶ ሺህ ብር) በCPO
  • opening dateየሚከፈተው 4:30 በከተማው በፋ/ጽ/ቤት ይሆናል፡፡
  • Categories Building Construction , Renovation

የአርባ ምንጭ ከተማ ፋይናንስ እና ፕላን ልማት መምሪያ ለአ/ም/ከ/ጤና መምሪያ የጥገና ግንባታ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

በደቡብ ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግስት በጋሞ ዞን አ/ም ከተማ ፋ/ኘ/ል/መምሪያ የአርባ ምንጭ ከተማ ፋይናንስ እና ኘላን ልማት መምሪያ


የግንባታ ጨረታ ጥሪ ማስታወቂያ

የአርባ ምንጭ ከተማ ፋይናንስ እና ፕላን ልማት መምሪያ ለአ/ም/ከ/ጤና መምሪያ የጥገና ግንባታ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

በዚህም መሠረት:-

ተ.ቁየጨረታ አይነትየተጫራቾች ደረጃአሠሪው መስሪያ ቤት
1የጥገና ግንባታበደረጃ 8 ከዚያ በላይአ/ም/ከ /ጤና መምሪያ
2የአረጋውያን ቤት ግንባታ»

መስፈርቱን የሚያሟሉ ተጫራቾች ደረጃ-8 ከዚያ በላይ በጨረታው እንድትወዳደሩ ተጋብዛችኋል፡፡

  1. በዘርፍ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸው የግብር ከፋይ ቁጥር (TN No) ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ አቅራቢነት ማስረጃ ኦን ላይን ማቅረብ የሚችል፤
  2. ከሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ ተጫራቾች ጨረታ ማስከበሪያ ብር 100,000.00 (አንድ መቶ ሺህ ብር) በCPO ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  3. ይህማስታወቂያከወጣበትቀንጀምሮለ21ተከታታይቀናትውስጥበአ/ም/ከ/ፋ/ጽ/ቤትቢሮበመቅረብየማይመለስብር 1500.00 (አንድ ሺህ አምስት መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታ ሰነድ እንድትገዙ እንገልፃለን፡፡
  4. ዋጋችሁን በማያሻማ መልኩ እንድታቀርቡ እናሳውቃለን፡፡
  5. የጨረታ ሠነድ የሚገባውጨረታው አየር ላይ በዋለበት በ22ኛው ቀን ሲሆን በዕለቱ ክብረ በዓልና ዕረፍት ቀን ከሆነ በሚቀጥለው ቀን ይሆናል፡፡
  6. የጨረታ ሣጥኑ የሚታሸገው በዕለቱ ከረፋዱ 4:00 ሰአት ሲሆን የሚከፈተው 4:30 በከተማው በፋ/ጽ/ቤት ይሆናል፡፡
  7. ተጫራቾቹ ጨረታ ዶክመንት ቴክኒካልና ፋይናንሻል/ኦርጅናልና ቴክኒካል ኮፒ 1 ኮፒ-2 ፋይናንሻል ኮፒ 1 ኮፒ 2 እንዲሆን በተለያየ ፖስታ አድርገው በአንድ ፖስታ አሽገው እንዲያቀርቡ ይፈልጋል፡፡
  8. በአቅራቢነት የተመዘገበ ተጫራች መሆን አለበት፡፡
  9. ውል ማስከበሪያ ማስያዝ የሚችል
  10. ተጫራቾች የውል ማስከበሪያ የውሉን 10% ማስያዝ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
  11. ተጫራቾች ኦርጅናል ዶክመንት ማቅረብ የሚችል መሆን አለበት፡፡
  12. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው፡፡
  13. ተጫራቾች ላለፉት 3 (ሶስት) ተከታታይ ዓመታት ከላይ በሠንጠረዡ በተገለጸው የጨረታ ሎት በሚወዳደሩበት የሥራ ማንኛውም የግንባታ ዓይነት ላይ የልምድ አፈፃፀምና የመጨረሻ ዙር ክፍያ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  14. በግንባታ ዘርፉ መልካም የሥራ አፈፃፀም ያለውን የሥራ አፈፃፀም ከ85% በላይ መሆኑን ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፡፡

ስልክ ቁጥር፡- 046 881 43 53

የአ/ምንጭ ከተማ ፋይናንስ እና ፕላን ልማት መምሪያ

✨ messages.ai_summary
Arba Minch City Finance and Plan Development Department seeks contractors for maintenance construction for the Health Department and construction of an elderly home. Bidders must hold Grade 8 or above, have a valid trade license, tax registration, VAT registration, and online supplier registration.
Save Tender