Tender Detail

Tender Details

  • Company የጨለለቅቱ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address ጨለለቅቱ ከተማ ፡ በደቡብ ምዕራባዊ ኢትዮጵያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0913266058
  • Website
  • Deadline06 Nov 2026, 10:30 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Priceብር 200 (የማይመለስ)
  • Bid Securityበየሎቱ ከብር 5,500 እስከ 15,500
  • opening dateበዚሁ ቀን 5፡00 ሰዓት
  • Categories Office And Home Furniture , Stationery Materials , Electronics Materials

የቢሮና የጽዳት ዕቃዎች፣ ኮምፒዩተር፣ ላፕቶፕ፣ ጄኔሬተር፣ ካሜራ፣ ሞንታርቦ፣ ሞተር ሳይክልና ፈርኒቸር ግዥ - የጨለለቅቱ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት

የጨለለቅቱ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨለለቅቱ ከተማ አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት የ2019 በጀት ዓመት የከተማ አስተዳደር ሴክተር መስሪያ ቤቶች የተለያዩ ዓይነት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሰረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ዕቃዎች

ሎትየዕቃው ዓይነትየጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር
ሎት 1የቢሮ ዕቃዎች15,000
ሎት 2የጽዳት ዕቃዎች5,500
ሎት 3ዴስክ ቶፕ ኮምፒዩተር9,000
ሎት 5ላፕቶፕ9,000
ሎት 6ጄኔሬተር15,500
ሎት 7ዲጂታል የፎቶ ካሜራ7,500
ሎት 8ሞንታርቦ10,500
ሎት 9ሞተር ሳይክል15,000
ሎት 10ፈርኒቸር15,000

በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች በተገለፀው መሰረት መወዳደር ትችላላችሁ፡፡

  1. በዘርፉ ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸውና ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፡፡
  2. የዘመኑን ግብር የከፈለ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
  3. የአቅራቢነት የምዝገባ ወረቀት ማቅረብ የሚችል
  4. ማንኛውም ተጫራች ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 /አስራ አምስት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት የማይመለስ 200 (ሁለት መቶ) ብር በመክፈል የጨረታውን ሰነድ ቢሮ ቁጥር 4 ቀርበው መውሰድ ይችላሉ፡፡
  5. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዕቃዎች VATን ያካተተ መሆን አለበት፡፡
  6. ተጫራቾች ያሸነፏቸውን ዕቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት በተው ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  7. ተጫራቾች በዝርዝር ሰነዱ መሰረት የሚወዳደሩበትን ዋጋ በፖስታ በማሸግ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ የሥራ ቀናት በሥራ ሰዓት በተመለከተው ቢሮ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይችላሉ፡፡
  8. ጨረታው በአየር ላይ የሚቆየው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት 15 ተከታታይ የሥራ ቀናት ይሆናል፡፡ በ16ኛው ቀን ከቀኑ 4፡30 ተዘግቶ 5፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  9. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ 0913266058 /0916171428

የጨለለቅቱ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት

✨ messages.ai_summary
Chelaleqtu City Administration Finance Office seeks suppliers for office and cleaning supplies, desktop computers, laptops, generators, digital cameras, monitors, motorcycles, and furniture. Bidders must hold a valid trade license, tax payment proof, and supplier registration certificate. Offered goods must include VAT, and winners must deliver items to the site using their own transport.
Save Tender