የጽህፈት መሳሪያ፣ ደንብ ልብስ፣ ህትመት፣ ጽዳት፣ የተሽከርካሪና የማሽነሪ ጥገና፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸርና የህክምና ዲሞንስትሬሽን እቃዎች ግዥ (10 ሎቶች) - የዳግማዊ ምኒልክ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ
የፖሊስ ደንብ ልብስ፣ ጫማ፣ አልጋ ልብስ፣ የመኪና መለዋወጫ፣ የጽ/መሣሪያ፣ ጽዳት፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ህትመትና የግንባታ ዕቃዎች ግዥ (01) - የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ፖሊስ ኮሚሽን
በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት ወረዳ 06 ወይራ ቅድመ አንደኛ፣አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ደንብ ልብስ፣ የፅዳትና የቢሮ እቃዎች፣ ቋሚ እቃዎች፣ መድሃኒትና ሪኤጀንት፣ ጥገና፣ ትራንስፖርት፣ ህትመትና ባዮሜዲካል ጥገና ግዥ (9 ሎቶች, 001/2019) - የንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ወረዳ 02 ጤና ጣቢያ
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የድሬዳዋ ሪጅን ለሰራተኞቹ የደንብ ልብስ ስፌት በጨረታ አወዳድሮ ለማሰፋት ይፈልጋል፡፡
ደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮና የትምህርት፣ ህትመት፣ ህክምና፣ ፅዳት እቃዎች፣ ጥገናና የፕላንት ማሽነሪ ግዥ (11 ሎቶች, 1/2019) - የአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ፉሪ የመጀመሪያ ደ/ት/ቤት
ደንብ ልብስ፣ የቢሮና የትምህርት አላቂ፣ ህትመት፣ የህክምና፣ የጽዳት እቃዎች፣ የኮምፒውተር ጥገናና ቋሚ እቃዎች ግዥ (10 ሎቶች) - ቅዱስ ማርቆስ ቅድመ አንደኛ፣አንደኛና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማት ቢሮ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ሎቶች ላይ ተጫራቾችን በግልፅ የመንግስት ግዥ ቡድን ከዚህ በታች ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ወይም አገልግሎት ማግኘት ይፈልጋል፡፡
በለሚ ኩራ ክ/ከተማ ፖሊስ ዋና መምሪያና በስሩ ለሚገኙ 9ኙም ፖሊስ መምሪያዎች ለ2019 በጀት ዓመት የስራ መገልገያ የሚሆኑ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም በማስፈለጉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ መስፈርቶችን የሚያሟሉ ድርጅቶች ወይም ግለሰቦች በጨረታው እንዲወዳደሩ ይጋብዛል፡፡
ደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ፣ የትምህርትና የፅዳት ዕቃዎች እና ልዩ ልዩ መሣሪያዎች ግዥ (5 ሎቶች, 001/2019) - አቃቂ መንግሥት የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት
በድጋሚ፡ የጽህፈት፣ ጽዳት፣ ICT፣ ደንብ ልብስ፣ ህትመት፣ ኤሌክትሪክ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የተጠርጣሪ ቀለብና የተሽከርካሪ ጎማ ግዥ (14 ሎቶች, NCB 001/2019) - የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ፖሊስ ዋና መምሪያ
የፅህፈት፣ ህትመት፣ ጎማ፣ የፅዳት፣ ቋሚ፣ ኤሌክትሪክ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ መድሀኒት፣ ደንብ ልብስ፣ የእስረኛ ቀለብና የተለያዩ አገልግሎቶች ግዥ (18 ሎቶች, 001/2019) - የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ
የፅህፈት፣ የት/ት፣ የጽዳት እቃዎች፣ ደንብ ልብስ፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎች፣ ህትመትና የጥገና ስራዎች ግዥ (11 ሎቶች, 001/2019) - ፊት አውራሪ ኃ/ጊ/ቁ2 አንደኛ ደረጃ ት/ቤት
የስራ ልብስና ጫማ፣ የጽህፈት፣ የትምህርት መርጃ፣ ቀለም፣ የፅዳት፣ የተሽከርካሪና የጄኔሬተር መለዋወጫ እና የግንባታ እቃዎች ግዥ (10 ሎቶች) - የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የ12ኛ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ
2ኛ ዙር፡ ፈርኒቸር፣ የመኪና ጥገና፣ የግንባታና የውሃ ቁሳቁሶች እና ደንብ ልብስ ግዥ (4 ሎቶች) - ካፋ ዞን የቢጣ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
የአርባ ምንጭ ከተማ ፋይናንስ እና ልማት መምሪያ ለተለያዩ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የደንብ ልብስ የዕቃ ግዥ ጨረታ ጥሪ ማስታወቂያ
በን/ስ/ላ/ክ/ከ ፖሊስ ዋና መምሪያ እና በስሩ ለሚገኙ ለ12ቱ መምሪያዎች በ2019ዓ.ም በጀት አመት የሚያስፈልጋቸውን ሎት1. የተወርዋሪ አልባሳት /ሰደርያ/ ፣ ሎት2. የአስረኛ ቀለብ፣ ሎት3 .ውሃ 1/2 ግመሽ ሊትር ሎት 4. የትዮታ መኪና ሙሉ እድሳት ብቃት ያላቸውንና በመስኩ የተሰማሩ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል፡፡
ለሁለተኛ ጊዜ፡ የቢሮ፣ የደንብ ልብስ፣ የስልጠና እና የምርት ስራ ቋሚና አላቂ እቃዎች ግዥ - የሃጅ አደም ሳዶ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ጎባ
ደንብ ልብስ፣ የጽዳትና የጽህፈት እቃዎች፣ የትምህርት መርጃ፣ ቋሚ እቃ፣ ጥገናና የካፌ አገልግሎት ግዥ (10 ሎቶች, 001/2019) - የአዲስ ከተማ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት
ደንብ ልብስ፣ የጽህፈት መሳሪያ፣ ህትመት፣ የፅዳት እቃዎች፣ ጎማ፣ የካፌና የጥገና አገልግሎቶች ግዥ (9 ሎቶች, 001/2019) - አ/አ ገቢዎች ቢሮ የአራዳ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት