የፅህፈት፣ ህትመት፣ ጎማ፣ የፅዳት፣ ቋሚ፣ ኤሌክትሪክ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ መድሀኒት፣ ደንብ ልብስ፣ የእስረኛ ቀለብና የተለያዩ አገልግሎቶች ግዥ (18 ሎቶች, 001/2019) - የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ
አቃ/ቃ/ክ/ከ/ፖሊስ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት ለመምሪያው የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የተለያዩ የህትመት ውጤቶች፣ የተለያዩ የመኪና ጎማዎች፣ የቀላል መኪኖች ከመነዳሪ ታፕሴሪ፣ የተለያዩ የፅዳት ዕቃዎች፣ የተለያዩ ቋሚ ዕቃዎች፣ የተለያዩ የኤሌክትሪክና የምህንድስና ዕቃዎች፣ የተለያዩ የእስረኛ (የተጠሪጣሪ) ቀለብ እንዲሁም የተለያዩ የህክምና መድሀኒትና ሪጀንት እና ለ11 ፖሊስ ጣቢያዎች የክበብ አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
አቃ/ቃ/ክ/ከ/ፖሊስ መምሪያ በ2017 በጀት አመት ለአመራርና አባል የሚጠቀሙበት የዳቦ ዱቄት፣ ዘይት፣የዳቦ፣ ማሻሻያ፣ እርሾ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።