በን/ስ/ላ/ክ/ከ ፖሊስ ዋና መምሪያ እና በስሩ ለሚገኙ ለ12ቱ መምሪያዎች በ2019ዓ.ም በጀት አመት የሚያስፈልጋቸውን ሎት1. የተወርዋሪ አልባሳት /ሰደርያ/ ፣ ሎት2. የአስረኛ ቀለብ፣ ሎት3 .ውሃ 1/2 ግመሽ ሊትር ሎት 4. የትዮታ መኪና ሙሉ እድሳት ብቃት ያላቸውንና በመስኩ የተሰማሩ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል፡፡
በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
በን/ስ/ላ/ክ/ከ ፖሊስ ዋና መምሪያ እና በስሩ ለሚገኙ ለ12ቱ መምሪያዎች በ2019ዓ.ም በጀት አመት የሚያስፈልጋቸውን ሎት1. የተወርዋሪ አልባሳት /ሰደርያ/ ፣ ሎት2. የአስረኛ ቀለብ፣ ሎት3 .ውሃ 1/2 ግመሽ ሊትር ሎት 4. የትዮታ መኪና ሙሉ እድሳት ብቃት ያላቸውንና በመስኩ የተሰማሩ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል፡፡
በዚህም መሰረት፡-
ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው ሆነው በስራ መስኩ የተሰማሩ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ በመንግስት ግ/ን/አስ/ኤጀንሲ ድህረ ገጽ ላይ በአቅራቢዎች ምዝገባ ዝርዝር የተመዘገቡ የቲን እና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑና የምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- ተጫራቾች የጨረታው ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ለሎት1፤ እና ሎት 2 2,000/ሁለት ሺህ ብር/ ሎት 3፣ 3,000/ሶስት ሺህ ብር/ ሎት 4፤3000/ሦስት ሽህ ብር / ብቻ /ሲፒኦ /CPO/ በመ/ቤታችን ስም ተዘጋጅቶ ከጨረታው ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
- በሎት የማይመለስ 200.00/ሁለት መቶ ብር/ ቴሌ ብር በመክፈል በን/ስ/ላ/ክ/ከ/ፖሊስ ዋና መምሪያ ቢሮ ቁጥር 503 በመምጣት የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ ተጫራቾች ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ዕለት አንስቶ በተከታታይ 10 የሥራ ቀናት በጨረታው ለመወዳደር ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ ማስታወቂያው ከወጣበት እለት ጀምሮ ለተከታታይ 10 የስራ ቀናት በን/ስ/ላ/ክ/ከ ፖሊስ ዋና መምሪያ ቢሮ ቁጥር 503 ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ በተጨማሪም ጨረታውን ሲወዳደሩ በእያንዳንዱ ከላይ በተ.ቁ 1 ላይ የተጠቀሱትን ሰነዶች አሟልቶና አያይዞ በታሸገ ኤንቨሎፕ ማስገባት ይኖርበታል፡፡
- ጨረታው በአስረኛው ቀን ከቀኑ11፡00 ሰዓት ታሽጎ በማግስቱ ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት በክ/ከተማው የስብሰባ አዳራሽ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ የመክፈቻ ቀኑ ቅዳሜና እሁድ ወይም የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሳጥን ከመከፈቱ በፊት ለተወዳደሩባቸው ዕቃ ላይ መ/ቤቱ መመዘኛ መስፈርት/Specification/ባወጣንባቸው ዕቃዎች ላይ ሌላ የራስን መመዘኛ /Specification/ አውጥቶ መወዳደር አይቻልም፡፡
- ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸውን እቃዎች ለእያንዳንዱ ከቫት ጋር ያለውን ዋጋ ማስቀመጥ ይጠበቅባቸዋል፡፡
- የዘገየ ጨረታና በጨረታ መከፈቻ ላይ ያልተነበበ ጨረታ ተቀባይነት የለውም፡፡
- አሸናፊ ተጫራቾች ያሸነፉባቸውን እቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት ግዥ ፈፃሚው መ/ቤት ድረስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
- የጨረታው አሸናፊ ለውል ማስከበሪያ 10% ዋስትና መስጠት ይኖርበታል፡፡
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ ን/ስ/ላ/ክ/ከ/ፖሊስ መምሪያ በስልክ ቁጥር 011 4423315/0114431529 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ
✨ messages.ai_summary
Supply of uniforms, footwear, water, and vehicle overhaul services for the police main department and 12 sub-departments. Bidders must have a renewed business license, be active in the field, tax-compliant, registered on the government supplier portal, and TIN/VAT registered.
