Tender Detail

Tender Details

  • Company የጂንካ ማረሚያ ፖሊስ ተቋም
  • Address , Phone:
  • Website
  • Deadline16 Nov 2026, 8:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price50(ሃምሳ ብር)
  • Bid Securityተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ለበቆሎ፣ ጤፍ እና ፊኖ ዱቄት ለእያንዳንዱ 100,000 /አንድ መቶ ሺህ ብር /እንዲሁም ለጨው 10,000/ አስር ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ CPO /በጥሬ ገንዘብ/ በቅድሚያ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል።
  • opening dateበእለቱ 4፡30 የሚከፈት ይሆናል፡፡ነገር ግን 16ኛ ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣይ የሥራ ቀን የሚከፈት ይሆናል።
  • Categories Food And Beverage , Food Items And Drinks

የጂንካ ማረሚያ ፖሊስ ተቋም ለ2019 ዓ.ም ለህግ ታራሚዎች ለቀለብ አገልግሎት የሚውል በቆሎ ፊኖ ዱቄት፣ ጤፍ እና ጨው በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

የጂንካ ማረሚያ ፖሊስ ተቋም


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጂንካ ማረሚያ ፖሊስ ተቋም ለ2019 ዓ.ም ለህግ ታራሚዎች ለቀለብ አገልግሎት የሚውል በቆሎ ፊኖ ዱቄት፣ ጤፍ እና ጨው በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም በዚሁ ዘርፍ የተሰማራችሁ ተጫራቾች (ነጋዴዎች) ከዚህ በታች በወጣው ማስታወቂያ ዝርዝር መስፈርት መሠረት ቀርባችሁ መወዳደር ትችላላችሁ::

የተጫራቾች መስፈርት:-

  1. በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያለው (ያላት)
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለውና መረጃውን ማቅረብ የሚችል
  3. የዘመኑን ግብር ስለመክፈሉ ማረጋገጫ የሚያቀርብ
  4. የታደሰ የንግድ ፍቃድ መረጃ ማቅርብ የሚችል
  5. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ
  6. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ለበቆሎ፣ ጤፍ እና ፊኖ ዱቄት ለእያንዳንዱ 100,000 /አንድ መቶ ሺህ ብር /እንዲሁም ለጨው 10,000/ አስር ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ CPO /በጥሬ ገንዘብ/ በቅድሚያ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል።
  7. የጨረታ ሰነድ የሚሸጥበት ዋጋ 50 ብር /ሃምሳ ብር/
  8. የጨረታ ሰነድ የሚገኝበት ቦታ ጂንካ ማረሚያ ተቋም ቢሮ ቁጥር 4
  9. የጨረታ ሰነድ ሽያጭ የሚካሄደው የጨረታ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 (አስራ አምስት) ቀናት በአየር ላይ የሚቆይ ሲሆን በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ ከ2፡00 እስከ 4፡00 ሰዓት የጨረታ ሰነዱ በጨረታ ሳጥን ውስጥ የሚገባ ሲሆን በእለቱ 4፡30 የሚከፈት ይሆናል፡፡ነገር ግን 16ኛ ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣይ የሥራ ቀን የሚከፈት ይሆናል።
  10. የእቃው ርክክብ የሚፈፀምበት ቦታ ጂንካ ማረሚያ ተቋም

ማሳሰቢያ፤

ሀ/ ተቋሙ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በሙሉ ወይም በከፊል ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ስ.ቁ 0468759067

የጂንካ ማረሚያ ፖሊስ ተቋም

✨ messages.ai_summary
Jinka Correctional Police Institution seeks suppliers of corn flour, teff and salt for inmate meals. Eligible bidders need a valid trade licence, TIN, current tax payment proof, renewed licence and VAT registration.
Save Tender