የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ሀዌላ ቱላ አጠቃላይሆስፒታል ከዚህ በታች ለተዘረዘሩ ዕቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በጉለሌ/ከ/ከተማ ወረዳ 05 የጀኔራል ታደሰ ብሩ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ 2019 ለመደበኛ በጀትና የዉስጥ ገቢ በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ሎት 1. የጽሕፈት እና የትምህርት መሳሪያዎች፣ ሎት 2. አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ ሎት 3. አላቂ የጽዳት ዕቃዎች፣ ሎት 4. የደንብ ልብስ ፣ ሎት 5. የደንብ ልብስ ስፌት ፣ ሎት 6. ቋሚ የፈርኒቸር ዕቃዎች ፣ ሎት7. ቋሚ የኤሌከትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ሎት 8
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አብርሆት ቤተመፃህፍት በ2019 በጀት ዓመት ላቀዳቸው ስራዎች በዘርፉ የተሰማሩ አቅራቢዎችን በማወዳደር የህትመት አገልግሎት የደንብ ልብስ ስፌት የተለያዩ የኤሌከትሮኒክስ እቃዎች ፣ የተለያዩ የቧንቧ እቃዎች እና የኤሌክትሪክ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በስሚ ኩራ ክ/ከተማ በወረዳ 04 ት/ጽ/ቤት የ ኡላ ዱላ 2ኛ/ደ/ት/ቤት የተለያዩ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማሰራት ይፋልጋል::
በኢፌዴሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ኮስሞቲክስ ዘርፍ ዕቃዎች፣ አልባሳት ዘርፍ እቃዎች፣ የንጽህና መጠበቂያ ዘርፍ እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዘርፍ እቃዎች፣ ስፔር ፓርት ዘርፍ እቃዎች እና ልዩ ልዩ ዘርፍ እቃዎች በሀራጅ ጨረታ በጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 03/2019 ዓ.ም እቃዎቹን ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
አዲስ ከተማ ክ/ከተማ ወረዳ ከ የሚገኘው የአበቦች ፍሬ የመ/ደ/ት/ቤት የጨረታ ቁጥር 001/2019 ዓ.ም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ላይ በነኛ ዙር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
አምቦ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 የበጀት ዓመት ለአምቦ ከተማ አስተዳደር መ/ቤቶች የሚያገለግሉ የጽህፈት መሳሪያዎች፤ የጽዳት ዕቃዎች፤ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፤ ደንብ ልብስ፤ የቤት እና የቢሮ ዕቃዎች፤ የመኪና ጎማ፤ ለቴከኒክ ሙያ እና ስልጠና የሚውሉ ዕቃዎች አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ መግዛት ስለምፈልግ መስፈርቶችን የሚያሟሉ አቅራቢ ድርጅቶችን በማወዳደር ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል፡፡
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ የላፍቶ የመ/ደ/ት/ቤት በ2019 ዓ.ም.በጀት ዓመት ሚያስፈልጉትን፡-
የኦሮሚያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የተለያዩ የሰራተኛን ደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በንፋስ ስልከ ላፍቶ ከፍለ ከተማ ወረዳ 06 ጤና ጣቢያ ለጤና ጣቢያው የተለያዩ እቃዎች አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡
በአዲስ ከተማ ከፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 1 ግንቦት 20 ጤና ጣቢያ በ2019 በጀት ዓመት የሚከተሉትን እቃዎች እና አገለግሎቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ልዩ ልዩ የጥገና እና የሰርቪስ አገልግሎቶች የውሀ መስመር፤ የመብራት መስመር፤ የፍሣሽ መስመር AT ጄኔሬተር /6244/
የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ፣ የቤት ማስዋቢያ፣ የቤት እቃ ኮንስትራክሽን፣ አልባሳት፣ አስፔርፓርት፣ የፅዳት አቃትራ ምግብ ነክ እና ልዩ ልዩ በሐራጅ እና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
Bishoftu Town Water Supply and Sewerage Enterprise Secured a budget for the Procurement of Supply of Suit clothing (ሙሉ የወንድና የሴት ሱፍ ልብስ) ቀሚስ፣ የወንድና የሴት ሸሚዝ፣ ካልሲ፣ ጫማ፣ ከራቫትና ቀበቶ ለተጫራቾች በክሪዲት ማስታወቂያ ቁጥር NCB/BTWSSSE/GD/06/2019።
የጃንሜዳ ስፖርት ትምህርትና ስልጠና ማእከል በግልፅ ጨረታ የተለያዩ እቃዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል በመሆኑም
ሎት 1 ጨርቅ (ለወንዶች ሙሉ ልብስ እና ለሴቶች ጉርድና ኮት)፣ የቱታ የጋዎን ነጭ ጨርቅ፣ አጭር የቆዳ ጫማ (የሴቶች እና የወንዶች)፣ ሸሚዝ (የሴቶች እና የወንዶች)፣ ፕላስቲክ ቡትስ ጫማ፣ ለጽዳት ሰራተኞች እጅ ጓንት አጭር ጉርድ ውስጥ ልብስ፣
የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ-10 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት አመት ለወረዳው ጽ/ቤቶች ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
The Somali Regional State Jig-jiga Model Boarding School invites all eligible and interested bidders, including National Competitive Bids (NCB), NO NCB/SRS/JMBS.
በኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ ለብሩህ ተስፋ የመ/ደ/ት/ቤት ለ2019 የተለያዩ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩከ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎች በግልፅ እና በሐራጅ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል