በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በስሚ ኩራ ክ/ከተማ በወረዳ 04 ት/ጽ/ቤት የ ኡላ ዱላ 2ኛ/ደ/ት/ቤት የተለያዩ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማሰራት ይፋልጋል::
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በስሚ ኩራ ክ/ከተማ በወረዳ 04 ት/ጽ/ቤት የ ኡላ ዱላ 2ኛ/ደ/ት/ቤት
የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በለሚ ኩራ ከ/ከተማ በወረዳ 04 ት/ጽ/ቤት የ ኡላ ዱላ 2ኛ/ደ/ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ለስራ የሚያስፈልጉ እቃዎች ማለትም ሎት 1 የትምህርት እቃዎች፣ ሎት 2 የቢሮ እቃዎች ሎት 3 የጽዳት እቃዎች፤ሎት 4 የደንብ ልብስ፤ ሎት 5 ፈርንቻሮች ፣ሎት 6 ፕላንት ማሸነር፣ ሎት 7 የላብራቶሪ ግብዓቶች፣ ሎት 8 የህከምና እቃዎች፣ ሎት 9 ልዩ ልዩ መሳሪያዎች፣ ሎት 10 የህትመት ስራዎች፣ እና ሎት 12 የትራንስፖርት አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማሰራት ይፋልጋል::
በጨረታው ስመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫረቾች፡-
1. ለተጠቀሱት እቃዎች በዘርፉ የንግድ ስራ ላይ የተሳመሩ መሆን አለባቸው፡፡
2. በዘመኑ የታደሰ ንግድ ፊቃድና በአቅራብነት የተመዘገቡበት የምዝገባ ሰርትፊኬት ያላቸው፡፡
3. የዘመኑን ግብር ስለ መከፈላቸው ከመሚለከተው አካል ማረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
4. የተጨማሪ እሴት ታከስ ተመዝጋቢ ከሆኑ ሰርትፊኬት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
5. የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር /ቲን ሰርትፍኬት/ ያላቸው፡፡
ተጫራቾች በአዲስ አበባ ከተማ ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ ድረ ገጽ በአቅራቢዎች በተዘገጃው ከፍል የተመዘገቡ መሆን አላባቸው፡፡
1. ማንኛውም ተጫረች ከላይ የተዘረዘሩትን ሰነዶች ኦሪጅናልና ኮፒ ለየብቻ በመለየት ከጨረታ ሰነዱ ጋር በማያየዝ በፖስታ በማሸግ ማስገባት አለባቸው፡፡ ተጫራች ከዚህ በታች የተጠቀሰውን የጨረታ ማስከበሪያ በባንከ የተረጋገጠ በየሎቱ ፊት ለፊት የተቀመጠውን ገንዘብ ሲፒኦ /CPO/ ብቻ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
ሎት 1, የትምህርት እቃዎች:-80,000
ሎት 2, የቢሮ እቃዎች:- 65,000
ሎት 3, የጽዳት እቃዎች:-80,000
ሎት 4. - የደንብ ልብስ፡-85,000 ሎት 5, ፈርንቻሮች፡-95,000 ሎት 6,ፕላንት ማሽነር፡ 80,000 ሎት 7,የላብራቶሪ ግብዓቶች፡- 55,000 ሎት 8. የህከምና እቃዎች :-20,000 ሎት 9. ልዩ ልዩ መሳሪያዎችን 25, 000 ሎት 10 .የህትመት ስራዎች:- 25,000 የኢትዮጵያ ብር በባንከ የከፍያ ማዘዣ /ሲ.ፒ.ኦ/ ከኦሪጅናል ጨረታ ሰነዱ ጋር ታሸጎ መቅረብ አለበት፡፡
1.1 ተጫረቶች በአማርኛ ቋንቋ የተዘገውን የጨረታ ሰነድ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር (10) ተከታታይ የስራ ቀናት ከ ት/ቤቱ ፋይናንስ ግዥ አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 42 የማይመለስ 500(አምስት መቶ ብር) ከፍሎ በመግዛት የሚጫረቱበትን ዋጋ በሰነዱ ላይ በግልፅ በመሙላት ለዚሁ በተዘገጀው ሳጥን ውስጥ ኮፒና ኦሪጂናል ለየብቻ በፖስታ በማሸግ ማስገባት አለባቸው፡፡
1.2 የጨረታው ሳጥን በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ 10(አስር) ተከታታይ የስራ ቀናት ከፍት ሆኖ በጠኛው ቀን በ 3፡30 (ሶስት ሰዓት ተኩል) ታሸጎ በእለቱ በ4፡00 (አራት ሰዓት) ተጨራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ሲሆን ተጫራቹ ሀጋዊ ወክል/ ያለመገኘት የጨረታ አከፋፈት ላይ ተጽኖ ኢያመጣም።
1.3 ት/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መበቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡
1.4 ተጫራቾች የሚያቀርቡትን ናሙና ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ማቅረብ ግዴታ አለባቸው።
1.5 በጨረታው አሸናፊ የሆኑ ድርጅቶች በትራንስፖርት በማጓጓዝ የመስሪ ቤቱ ንብረት ከፍል ድረስ በማስገባት ማስረከብ ይኖርባቸዋል።
1.6 በጨረታው አሸናፊ የሆኑ ድርጅቶች የሚያቀርቡት እቃ በናሙናው መሰረት ካልሆነ ተቀባይነት የለውም።
1.7 በዋጋ መሙያ ሰነዱ ላይ ድልዝ ስርዝ ካለው ተቀባይነት የለውም።
2. ኡላ ዱላ 2ኛ/ደ/ት/ቤት በግልጽ ጨረታ የተለያዩ የጽዳት ዕቃ፤ የትምህርት እቃዎች፣የቢሮ እቃዎች፣ ደንብ ልብስ፣ፕላንት ማሸነሪ ፣ፈርንቸሮችና የላብራቶሪ ግብዓቶች፣ የህክምና እቃዎች፣ልዩ ልዩ መሳሪያዎች ፣ህትመት ስራዎች እና የትራንስፖርት አገልግሎት በሠንጠረዥ በቀረበው መሰረት የምትጫረቱበትን ዋጋ ቫትን በመጨመር ሞልታችሁ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል።
የት/ቤቱ አድራሻ፦ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለሚ ኩራ ከ/ከተማ ወረዳ 04 አራብሳ ኮንዶምንም መሃል መሆኑን እንገልፃለን።
የቢሮ ስልከ +2518593520/21 ዳውለው ይጠይቁ፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በስሚ ኩራ ክ/ከተማ በወረዳ 04 ት/ጽ/ቤት የ ኡላ ዱላ 2ኛ/ደ/ት/ቤት
