የአምቦ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ፅ/ቤት በ2019 የበጀት ዓመት የሚዉሉ “Mini-Bridge”፤ G+2 የገበያ ማዕከል ህንፃ፤ “Traditional Court hall” ህንፃ ግንባታ እና የመንገድ ላይ መብራትን ለማስገንባት አስፈላጊ የሆኑ መስፈርቶችን የሚያሟሉ ኮንትራክተሮችን በማወዳደር ለማሰራት ለሚፈልግ፤
አምቦ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 የበጀት ዓመት ለአምቦ ከተማ አስተዳደር መ/ቤቶች የሚያገለግሉ የጽህፈት መሳሪያዎች፤ የጽዳት ዕቃዎች፤ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፤ ደንብ ልብስ፤ የቤት እና የቢሮ ዕቃዎች፤ የመኪና ጎማ፤ ለቴከኒክ ሙያ እና ስልጠና የሚውሉ ዕቃዎች አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ መግዛት ስለምፈልግ መስፈርቶችን የሚያሟሉ አቅራቢ ድርጅቶችን በማወዳደር ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል፡፡
የአምቦ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 የበጀት ዓመት ለአምቦ ከተማ አስተዳደር መ/ቤቶች የሚያገለግሉ የጽህፈት መሳሪያዎች፤ የጽዳት ዕቃዎች፤ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፤ ደንብ ልብስ፤ የቤት እና የቢሮ ዕቃዎች፤ የመኪና ጎማ፤ ለቴከኒክ ሙያ እና ስልጠና የሚውሉ ዕቃዎች አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ መግዛት ስለሚፈልግ መስፈርቶችን የሚያሟሉ አቅራቢ ድርጅቶችን በማወዳደር ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል፡፡
የአምቦ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት ጋራጋንቲ የሚያመርት ዶዘር አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ መከራየት ስለሚፈልግ መስፈርቶችን የሚያሟሉ አቅራቢ ድርጅቶችን በማወዳደር ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል፡፡
የአምቦ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት ጋራጋንቲ የሚያመርት ዶዘር መከራየት ስለሚፈልግ መስፈርቶችን የሚያሟሉ አቅራቢ ድርጅቶችን በማወዳደር መከራየት ይፈልጋል፡፡