የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አብርሆት ቤተመፃህፍት በ2019 በጀት ዓመት ላቀዳቸው ስራዎች በዘርፉ የተሰማሩ አቅራቢዎችን በማወዳደር የህትመት አገልግሎት የደንብ ልብስ ስፌት የተለያዩ የኤሌከትሮኒክስ እቃዎች ፣ የተለያዩ የቧንቧ እቃዎች እና የኤሌክትሪክ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አብርሆት ቤተመፃህፍት በ2018 በጀት ዓመት ላቀዳቸው ስራዎች በዘርፉ የተሰማሩ አቅራቢዎችን በማወዳደር ለሰራተኞች የሚሆን ካፌ በካፌ አገልግሎት ላይ የተሰማሩ አገልግሎት ሰጪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።