በኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ ለብሩህ ተስፋ የመ/ደ/ት/ቤት ለ2019 የተለያዩ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ ለብሩህ ተስፋ የመ/ደ/ት/ ቤት ለ2018 የስራ ዘመን የተለያዩ ጥገና ስራዎች እና የፕላነንት ማሸነሪ እቃ ጥገና (የኤሌክትሮኒክ እቃዎች የሚሰሩ) ስራዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
የኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ ለብሩህ ተስፋ የመ/ደ/ት/ቤት ለ2017 የስራ ዘመን ለጽዳት እና ንጽህና መስጫ መሳሪያዎች፣ የደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፤ ህትመት፣ ሌሎች አላቂ እቃዎችን ፕላንት ማሽነሪ ቁሳቁስ እና ተገጣጣሚዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።