በኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ ለብሩህ ተስፋ የመ/ደ/ት/ ቤት ለ2018 የስራ ዘመን የተለያዩ ጥገና ስራዎች እና የፕላነንት ማሸነሪ እቃ ጥገና (የኤሌክትሮኒክ እቃዎች የሚሰሩ) ስራዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
የግዥ መለያ ቁጥር 001 /2018
በኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ ለብሩህ ተስፋ የመ/ደ/ት/ ቤት ለ2018 የስራ ዘመን የተለያዩ ጥገና ስራዎች እና የፕላነንት ማሸነሪ እቃ ጥገና (የኤሌክትሮኒክ እቃዎች የሚሰሩ) ስራዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የእቃው አይነት |
የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና(cpo) |
|
ሎት 1 |
እድሳትና ጥገና ስራዎች |
6000,00 (ስድስት ሺህ ብር) |
|
ሎት 2
|
የፕላን ማሽነሪ የጥገና ስራዎች
|
5000,00 (አምስት ሺህ ብር)
|
በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተገለጹትን መስፈርቶች አሟልተው ማቅረብ አለባቸው፡፡
1. በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር ለመክፈላቸውን ማስረጃ የሚያቀርቡ በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር (በመንግስት ግዥ ኤጀንሲ ድረ-ገጽ ላይ የተመዘገቡበትን የአቅራቢነት ኮፒ)
2. በጨረታው መሳተፍ የሚችሉ መሆኑን ከኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን ወይም ጉዳዩ ከሚመለከታቸው አካላት የድጋፍ ደብዳቤ የሚያቀርቡ
3. ተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡትን የምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው።
4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ኦርጅናል እና ኮፒ ፖስታዎችን ለየብቻ በማሸግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
5. ተጫራቾች ከላይ በሰንጠረዡ የተገለጹትን የገንዘብ መጠን ጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ጋራንቲ ወይም በባንክ በተረጋገጠ cpo ማቅረብ አለባቸው።
6. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት የመጀመሪያው ቀን አንስቶ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆይና በ11ኛው ቀን በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ጠዋት 4፡00 ታሽጎ 430 ሰዓት ላይ ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 3 ይከፈታል፡
7. በጨረታው ለመሳተፍ ፍላጎት ያላችሁ ተጫራቾች የማይመለስ ብር 100 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል የጨረታ ሰነዱ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በት/ቤቱ ግዥ ከፍል ቢሮ ቁጥር 2 ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ።
8. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የጨረታ ሰነድ በተጠቀሰው የጨረታ መዝጊያ ቀንና ሰዓት በፊት በግዥ ከፍል ለዚሁ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።
9. ጨረታው ከላይ በተገለጸው የመከፈቻ ቀንና ሰአት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በት/ቤቱ ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 3 ይከፈታል፡
10. መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡- ኮ/ቀ/ክ/ከ ብሩህ ተስፋ የመ/ጀ/ደ/ት/ቤት ከአለርት ሆስፒታል ጀርባ።
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡- 0113-21-13-94/0113 69 95-35
በኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ ብሩህ ተስፋ የመ / ደ/ ት / ቤት
