በሸገር ከተማ በገላን ክፍለ ከተማ የገላን ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለገላን ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል አነስተኛ እና ኮድ 3 የሆነ የመጫን አቅሙ 5 /አምስት/ ሰው ያልበለጠ እና በኤሌክትሪክ ቻርጅ የሚሰራ አውቶማቲክ የሆነ መኪና ለ2018 በጀት ዓመት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት ጤና ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮ የሚያስፈልጉ የተለያዩ ዕቃዎችንና አገልግሎቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ምግዛት ይፈልጋል።
የለሚ ኩራ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ ለ2018 በጀት ዓመት ለመምሪያውና ለተለያዩ የስራ ክፍሎች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን በሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ በማወዳደር መግዛት ይፈልጋል።
የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ዋ/ስ/አስፈጻሚ የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን አገልግሎቶች እና እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር ሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት ለሠራተኞች ሰርቪስ እና የመስክ መኪና አገልገሎት የሚውል መኪናዎች መከራየት ይፈልጋል፡፡
መ/ቤታችን በሲዳማ መንገዶች ባለሥልጣን የዳዬ ዲስትሪክት ጽ/ቤት በሥሩ ለሚተዳደሩ መንገድ ግንባታና ጥገና ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን አይሱዙ ደብልጋቢና፣ ሚኒ ጋቢና፣ እና ሚኒባስ መኪናዎችን ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡
የኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ አስተዳደር ከዚህ በታች የተጠቀሰው የአገልግሎት ግዥ ለ2018 በጀት ዓመት አወዳድሮ አገልግሎት ለመፈጸም ይፈልጋል፡፡
የአራዳ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት ለክፍለ ከተማው ፖሊስ መምሪያ ለስራ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የኮ/ቀ/ክ/ከተማ ወረዳ 02 ጤና ጣቢያ ግዥ ቡድን የተለያዩ ግዥዎችን በተቋሙ ተጠቃሚ ለሆኑ ዲፓርትመንቶች የእቃና አገልግሎት ግዥዎችን በ11 ምድብ ከፍሎ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።
የቦሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ጐሮ ሰፈራ ጤና ጣቢያ ግዥ ቡድን ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Development and Relief Association (DRA) Wants to Supply of one (1) brand new BYD Song Plus 605km Flagship Electric SUV (2025 model)
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መብራት አገልግሎት አስተዳደር ባለሥልጣን የግዥና ንብ/አስ/ዳይሬክቶሬት በ2018 በጀት ዓመት አላቂ ዕቃዎችን ፣ ቋሚ ዕቃዎችን እና የአገልግሎት ግዥዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት መንገዶች ባለሥልጣን ዋና መ/ቤት በተለያዩ ፕሮጀክቶች እና ጥገና ጽ/ቤቶች ለሚያከናውናቸው የመንገድ ግንባታ እና ጥገና ሥራ አገልግሎት የሚውል በሎት 1፡- ገልባጭ መኪናዎችን ለመከራትና በሎት 2- የተለያዩ ማሽነሪዎችን ማለትም ዶዘር፣ ግሬደር፣ ኤክስካቫተር እና ሎደር በጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል።
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በሸገር ከተማ የገላን ክ/ከተማ ገ/ጽ/ቤት ለ2ኛ (ለሁለተኛ) ጊዜ በ2018 የበጀት አመት ለገላን ክ/ከተማ አገልግሎት የሚውሉ ኮድ -3 አውቶሞቢልና ኮድ-3 ፒካፕ (pik-up) መኪና በጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን መርማሳ፤ አጁሃ፤ ሃሚድ ውሃ እና ሆርማት ድልድዮች እና መዳረሻ መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት የሚያገለግሉ የተለያዩ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎችን እና ተሽከርካሪዎችን በጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል።
በጉምሩከ ኮሚሽን የሞያሌ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት ለቅ/ጽ/ቤቱ ለሰራተኞት ሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጡ 1 /አንድ አውቶቡስ እና 1 /አንድ/ ዶልፊን ተሸከርካሪዎች በግልጽ ጨረታ ግዥ አወዳድሮ ለአንድ (01) ዓመት የሚቆይ ውል ለመያዝ ማሰራት ይፈልጋል።
በጅማ ዞን መንቾ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት የግል ድርጅቶች እና ጥቃቅንና አነስተኞችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የመንገድ ግንባታ ሥራ ማሽኖችን፣ ዶዘር፣ ኤክስካቫተር፣ ግሬደር፣ ሮለር፣ ሎደር፣ ሎቤድ፣ ሻወርትራክ፣ ባክ-ሎደር እና ሲኖትራክ ተከራይቶ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ስር የሚገኘው እቴጌ መነን የልጃገረዶች አዳሪ ት/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን በተለያዩ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች ላይ ጠጠር የሚያመላልሱ ገልባጭ መኪኖች እስከነሎደሩ አቅራቢያዎችን ከዚህ በታች በተገለጸው መሠረት መስፈርቱን ከሚያሟሉ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ ተከራይቶ ማሠራት ይፈልጋል።
የደ/ብርሀን እንጨት ማቀነባበሪያ ኃ/የተ/የግል ማህበር ለሚያመርተው ቬኒር እና ፕላይ ውድ ጣውላ ግብዓት የሚሆን የባህርዛፍ ግንድ ጫካው ከሚገኝበት ከደ/ብርሃን ወደ ደሴ በሚወስደው መንገድ ከሚገኘው ባቄሎ ቀበሌ ጎደፊት አካባቢ ደን ሳይት የተቆረጠ ግንድ የሚያመላልሱ ገልባጭ መኪኖችን በዘርፉ የተሰማሩ ባለንብረቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊ ከሆነው ባለንብረት ጋር የኮንትራት ውል በመግባት ግንዱ ተጭኖ እስከሚያልቅ ድረስ ለመከራየት ይፈልጋል፡፡