309 Tenders Found
-
- ከለቡ መብራት ሃይል ወደ ኃይሌ ጋርመንት በሚወስደው መንገድ ላይ በሚገኘው ዋና መ/ቤታችን : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline እስከ ታህሳስ 16 ቀን 2018 ዓ.ም. ከረፋዱ 4:00 ድረስ
-
የደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት ያገለገሉ የተሽከርካሪ ጎማዎች፣ ከመነዳሪዎች፣ ባትሪዎችና ሌሎች መለዋወጫ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
- ሀዋሳ ከተማ : ሲዳማ ክልል ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው የሥራ ቀን 11፡30 ሰዓት ድረስ
-
የደ/ብርሃን መምህራን ትምህርት ኮሌጅ በመደበኛ በጀት እና በውስጥ ገቢ በጀት ከዚህ በታች የተጠቀሰውን እቃዎች መግዛት ይፈልጋል።
- ደብረ ብርሃን ፡ አማራ ክልል ፡ ኢትዯጵያ
- Deadline ይህ ማስታወቂያ በአየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት
-
- Deadline እስከ ታህሳስ 08 ቀን 2018 ዓ.ም 8፡00 ሰዓት ድረስ
-
የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ለሚገለገልባቸው ተሽከርካሪዎች የተለያየ መጠን ያላቸውን የጎማ እና ባትሪ ዓይነቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
- የእንቁላል ፋብሪካ አደባባይን ሳይሻገሩ ከፌዴራል ፖሊስ ክበብ ፊት ለፊት : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline 11/26/2025
-
- ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ቦሌ በሻሌ ወረደ 04 ውሃ ታንከር አካባቢ ህንጻ ቁጥር 13 አንደኛ ወለል : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት እለት ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ከጠዋቱ ከ2፡00-11፡00 ድረስ
-
- Deadline ማስታወቂያ አዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ለ10 (አስር) ተከታታይ የስራ ቀናት ከጠዋቱ ከ2:00-11:00 ድረስ
-
- ከሜክሲኮ ወደ ቄራ በሚወስደው ላንድ ማርክ ሆስፒታል አጠገብ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ጨረታው ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ጀምሮ በ 16ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት
-
- ከአ/አ ወደ ዱከም መሄጃ መንገድ ላይ ከሚገኘው ሸገር ከተማ የፍተሻ ጣቢያ (ኬላ) አጠገብ ከASTCO FOOD COMPLEX በቀኝ በኩል ሁለት መቶ ሜትር ገባ ብሎ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ጨረታው ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ጀምሮ በ 16ኛው ቀን 8፡00 ሰዓት (የስራ ቀናት)
-
የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች የተጠቀሱትን አቅርቦቶች ፍላጎት ካላቸው የአገር ውስጥ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
- ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ከጉምሩክ ኮሚሽን ፊት ለፊት ባቡር መሻገሪያው ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline 15/03/2018 ዓ.ም ከቀኑ 9:00 ሰዓት ድረስ
-
አምባሰል የንግድ ሥራዎች ኃ.የተ.የግል ማህበር ሸቀጥና ሸቀጥ ነክ ያልሆኑ ልዩ ልዩ ንብረቶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
- አዲስ አበባ ወሎ ሰፈር ከሚገኘው አምባስል ህንጻ 5ኛ ፎቅ የቢሮ ቁጥር 503 ወይም አዲስ አበባ አምባሳደር ሲኒማ ያለበት ህንፃ አምባሰል ማእከላዊ ቅርንጫፍ ቢሮ 3ኛ ፎቅ የክልል ቅርንጫፍ መ/ቤቶች ( ባህር ዳር፣ ደሴ፣ ጎንደር) ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline በጋዜጣ ከታወጀበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የስራ ቀናት እስከ 26/11/2025 ከቀኑ 4፡00 ሰዓት ድረስ
-
- Deadline በ15/03/2018 ዓ.ም ከጧቱ በ4፡00 ድረስ
-
- ሰንጋ ተራ ንግድ ስራ ኮልጅ ፊት ለፊት ቢፍቱ አዱኛ ህንጻ 12ኛ ፎቅ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ጨረታው ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ጀምሮ በ 10ኛው ቀን 8፡00 ሰዓት
-
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የምዕ/ዕዝ ሜንቴናንስ ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ነገሮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፣
- ነቀምት ከተማ ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ህዳር 09 ቀን 2018 ዓ.ም ከረፋዱ 3፡45 ድረስ
-
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ሪጅን (ሆሳዕና) የማያገለግሉ የሚወገዱ ንብረቶች በጨረታ ማስወገድ ይፈልጋል፡፡
- በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline 11/14/2025
-
- ኮምቦልቻ ከተማ ፡ አማራ ክልል ፡ ኢትዯጵያ
- Deadline በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከ14/02/2018 ዓ.ም እስከ 29/02/2018 ዓ.ም 4፡00 ሰዓት ድረስ
-
- ወርቁ ሰፈር (ውሃ ልማት ወደ ውስጥ ገባ ብሎ መስጊዱ እካባቢ በሚገኘው የኢንተርፕራይዙ ግቢ) : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline 10/28/2025
-
የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች እና አገልግሎቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
- ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 ባንቢስ አካባቢ ግሪክ ት/ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው የቤቶች ልማት ሕንፃ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline 10/29/2025
-
Procurement of Battery for Vehicle
- Deadline 2025-10-11T12:32:14.571106+03:00
-
- አሶሳ ፡ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ፡ ኢትዮጵያ
- Deadline ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 የስራ ቀናት
