Tender Detail

Tender Details

  • Company Akaki Basic Metal Industry (የአቃቂ ቤዝክ ሚታልስ ኢንዱስትሪ)
  • Address ከአ/አ ወደ ዱከም መሄጃ መንገድ ላይ ከሚገኘው ሸገር ከተማ የፍተሻ ጣቢያ (ኬላ) አጠገብ ከASTCO FOOD COMPLEX በቀኝ በኩል ሁለት መቶ ሜትር ገባ ብሎ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0114340409
  • Websitehttps://ethioengineering.com/2020/11/10/akaki-basic-metal-industry/
  • Deadline24 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • Bid Security50,000.00
  • opening date2025-12-01 00:00:00
  • Categories Cleaning & Janitorial , Stationery Materials , Vehicle Battery , Vehicle tire

የአቃቂ ቤዝክ ሜታልስ ኢንዱስትሪ የተለያዩ የፅህፈት ዕቃዎች የፅዳት እቃዎች፣ ፕሪንተርቀለም እና ጎማና ባትሪ በአገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

Akaki Basic Metal Industry (የአቃቂ ቤዝክ ሚታልስ ኢንዱስትሪ)


የግዥ ግልጽ ጨረታ በድጋሜ የወጣ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ አቤሜኢ/ሰቼማ/ግጨ/2018/002

የአቃቂ ቤዝክ ሜታልስ ኢንዱስትሪ የተለያዩ የፅህፈት ዕቃዎች የፅዳት እቃዎች፣ ፕሪንተርቀለም እና ጎማና ባትሪ በአገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

1. በጨረታው መሳተፍ የሚፈለጉ ተጫራቶች የግብር መከፈያ ግዴታቸውን የተወጡ መሆኑን የሚያረጋግጥና በግብር ሰብሳቢ ባለስልጣን የተሰጠ ማስረጃ ቅጂ፣ አግባብ ያለው በዘርፉ የታደሰ ንግድ ስራ ፍቃድ ቅጂውን፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ሰርተፍኬት፣የንግድ ምዝገባ ምስከር ወረቀት እና የግብር መከፈያ መለያ ሰርተፍኬት ከመጫረቻ ሰነድ ጋርማቅረብ አለባቸው።

2. የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 300.00/ሦስት መቶ ብር/ በአቃቂ ቤዚከ ሜታልስ ኢንዱስትሪ ስም ሒሳብ ቁጥር 1000014630906 በኢትዮጵያ ንግድ ባንከ ገቢ በማድረግ ዘወትር በሥራ ሰዓት ከሰኞ-አርብ ጠዋት 2፡00-6፡00 ሰዓት ከሰዓት 7:00-11፡00 ሰዓት ኢንዱስትሪያችን ቅጥር ግቢ በመቅረብ ሰነዱን ከግዥ ከፍል መግዛት ይችላሉ።

3. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር 50,000.00 (ሃምሳ ሺ ብር) በCPO ወይም bank guarantee ወይም Cash ቢያንስ ለ88 ቀናት ፀንቶ የሚቆይ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።

4. ጨረታው በጋዜጣ ከታተመበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የስራ ቀናት አየር ላይ የሚቆይሆኖ በ16ኛው ቀን 8:00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በዚሁ እለት በ8:30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ነኛ ወለል ግዥ ከፍል ቢሮ ቁጥር 22 ውስጥ ይከፈታል።

5. ጨረታው ከሚከፈትበት ቀን ጀምሮ ለ60 ቀናት ፀንቶ ይቆያል።

6. ቲከኒካልና ፋይናንሻል በአንድ ኤንቨሎፕ አሽጐ ዋናውና ኮፒውን ለየብቻ በማድረግ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት።

7. ኢንዱስትሪው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ:- ከአ/አ ወደ ዱከም መሄጃ መንገድ ላይ ከሚገኘው ገላን ከተማ ሳይደርስ አቃቂ ቃሊቲ ከ/ከተማ የፍተሻ ጣቢያ (ኬላ) አጠገብ ከASTCO FOOD COMPLEX በቀኝ በኩል ሁለት መቶ ሜትር ገባ ብሎ ይገኛል።

ለተጨማሪ መረጃ፦ ስልከ ቁጥር 0114340409/0114350608

በኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ አቃቂ ቤዚክ ሜታልስ ኢንዱስትሪ

Save Tender