Tender Detail

Tender Details


በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የምዕ/ዕዝ ሜንቴናንስ ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ነገሮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፣

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የምዕራብ ዕዝ ሜንቴናንስ


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የምዕ/ዕዝ ሜንቴናንስ ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ፡-

  1. የተለያዩ የተሸከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች፣
  2. የተለያዩ የተሽከርካሪ ጎማዎች እና ባትሪ፣
  3. የተለያዩ የወታደራዊ ተሽከርካሪ አላቂ ዕቃዎች፣
  4. የተለያዩ የዳቦ ማሽን መለዋወጫ ዕቃዎች፣
  5. የተለያዩ የፅዳት ዕቃዎች፣
  6. የጋራጅ ስራ ቱታ እና ጋወን፣
  1. በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፣ ስለዚህ በዚህ ጨረታ ለመወዳደር ለምትፈልጉ ተጫራቾች አግባብ ያለው የዘመኑን ንግድ ፈቃድ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (የቫት) ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚገልፅ ሠርተፊኬት፣ እንዲሁም ከግብር ሰብሳቢ ባለስልጣን ግብር መክፈላቸውን በጨረታ እንዲሳተፍ የሚገልፅ ደብዳቤ ማቅረብ የሚችሉ፣ በግዥ ኤጀንሲ በአቅራቢነት የተመዘገቡበት ሰርቲፊኬት ማቅረብ አለባችሁ፣ በድርጅቱ ስም የተከፈተ የባንክ ስቴትመት ማቅረብ አለባችሁ፣ የጨረታ ሠነዱን የማይመለስ ብር 1,000.00 /አንድ ሺህ ብር ብቻ/ በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የምዕ/ዕዝ ሜንቴናንስ ግዥ ቢሮ ነቀምቴ /ምዕራብ ዕዝ ጋራጅ/ በመምጣት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ መግዛት ይችላሉ፡፡ CPO የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች ብር 220,000.00 /ሁለት መቶ ሃያ ሺህ ብር/ የተለያዩ የተሽከርካሪ ጎማዎችና ባትሪ ብር 244,000.00 /ሁለት መቶ አርባ አራት ሺህ ብር/ የተለያዩ የወታደራዊ ተሽከርካሪ አላቂ ዕቃዎች ብር 39,450.00 /ሰላሳ ዘጠኝ ሺህ አራት መቶ ሃምሳ ብር) የተለያዩ የዳቦ ማሽን መለዋወጫ ዕቃዎች ብር 12,300.00 /አስራ ሁለት ሺህ ሶስት መቶ ብር/ ብቻ የተለያዩ የጽዳት ዕቃዎች ብር 6,950.00 /ስድስት ሺህ ዘጠኝ መቶ ሃምሳ ብር/ የጋራጅ ስራ ቱታ እና ጋወን ብር 3,540.00 /ሶስት ሺህ አምስት መቶ አርባ ብር/።
  2. ጨረታው ህዳር 09 ቀን 2018 ዓ.ም ከረፋዱ 3፡45 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ነቀምቴ ምዕራብ ዕዝ ጋራጅ መሰብሰብያ አዳራሽ ውስጥ ይከፈታል፡፡

መ/ቤቱ የተሻለውን አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ስ.ቁ 09-23-74-33-79/09-66-31-42-05

 

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የምዕራብ ዕዝ ሜንቴናንስ

 

Save Tender