በቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ምስራቅ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሎት-1 ቋሚ እና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች ሎት-2 የፅዳት ዕቃዎች፣ ሎት-3 የደንብ ልብስ፣ ሎት-4 የተሽከርካሪ ጎማ፣ ባትሪ እና ጌጣጌጥ፣ ሎት-5 የኮምፒውተር፣ የፕሪንተር እና የፎቶ ኮፒ ማሽን እና የተለያዩ ማሽኖች ጥገና እና ኔትዎርኪንግ፣ ሎት-6 የደንብ ልብስ የስፌት አገልግሎት የእቃ እና አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በዘርፉ ከተሰማሩ ሀጋዊ ድርጅቶች የእቃና የአገልግሎት ግዥ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ምስራቅ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር ቤ/ል/ኮ/ምስራቅ/ቅ/ጽ/ቤት 002/2018
በቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ምስራቅ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሎት-1 ቋሚ እና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች ሎት-2 የፅዳት ዕቃዎች፣ ሎት-3 የደንብ ልብስ፣ ሎት-4 የተሽከርካሪ ጎማ፣ ባትሪ እና ጌጣጌጥ፣ ሎት-5 የኮምፒውተር፣ የፕሪንተር እና የፎቶ ኮፒ ማሽን እና የተለያዩ ማሽኖች ጥገና እና ኔትዎርኪንግ፣ ሎት-6 የደንብ ልብስ የስፌት አገልግሎት የእቃ እና አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በዘርፉ ከተሰማሩ ሀጋዊ ድርጅቶች የእቃና የአገልግሎት ግዥ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ፡-
- በዘርፉ ሕጋዊና የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው
- የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ
- የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ ከሆኑ ለመሆናቸው የምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
- የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር (TIN NO) ማቅረብ የሚችሉ
- ለጨረታ ማስከበሪያ ብር 5,000.00 /አምስት ሺህ ብር/ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ምስራቅ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ስም ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ /C.P.O/ ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ አለባቸው፡፡
- የጨረታውን ዝርዝር የጨረታው ሰነዱን የማይመለስ 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ስዓት ከሰኞ እስከ አርብ ከ2፡00-11፡00 እንዲሁም ቅዳሜ ግማሽ ቀን ከ2፡00-6፡00 ሰዓት ድረስ ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 03 አያት 49 ማዞሪያ ሎሚ ከለር አካባቢ በፕሮጀክቱ ጽ/ቤት ግዥ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 04 በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።
- ተጫራቾች የቴክኒክና ፋይናንሽያል ሰነዶች በተለያየ ፖስታ ፋይናንሻል ኦርጅናል እና ፋይናንሻል ኮፒ እንዲሁም ቴክኒካል ኦርጅናል እና ቴክኒካል ኮፒ ተብሎ በአራት ፖስታ በማድረግ ኮፒ እና ኦርጅናሉ በጉልህ ተፅፎ መቅረብ ይኖርበታል፡፡
- ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት እለት ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ከጠዋቱ ከ2፡00-11፡00 ድረስ የጽ/ቤቱ ቢሮ ለዚሁ ሲባል በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ተከታታይ 10 የሥራ ቀናት ከሰኞ እስከ አርብ ከ2፡00-11፡00 እንዲሁም ቅዳሜ ከ2፡00-6፡00 ሰዓት /መሆኑን እንገልፃለን፡፡
- ጨረታው በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በእለቱ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከቀኑ 4፡30 በቅርንጫፍ ፅ/ቤቱ በግዥ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 5 ይከፈታል፡፡ እለቱ በዓል ከሆነ በሚቀጥለው ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታው አሸናፊ ሆነው ሲገኙ የአሸነፉባቸውን አገልግሎት የውል ማስከበሪያ ለማስያዝና ከመስሪያ ቤቱ ጋር የግዥ ውል ስምምነት ለመፈፀም መስማማት ይኖርባቸዋል፡፡
- የጨረታውን ሙሉ ዝርዝር መረጃ ከጨረታ ሰነዱ ላይ ማግኘት ይችላሉ፡፡
- መስሪያ ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡- በቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ምስራቅ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 03 አያት 49 ማዞሪያ ሎሚ ከለር አካባቢ በሚገኝው ጽ/ቤታችን
ለበለጠ ማብራሪያ፡- 0913-48-96-63/0911-06-33-70/0975-02-91-75 ደውለው ማነጋገር ይችላሉ።
የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ምስራቅ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት
