Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Railway Corporation (የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን)
  • Address ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ከጉምሩክ ኮሚሽን ፊት ለፊት ባቡር መሻገሪያው ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0963-576235
  • Websitehttps://erc.gov.et/
  • Deadline24 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document Price500.00
  • Bid Security5,000.00 /ሰባ አምስት አምስት ሺ/ ብር
  • opening date2025-11-24 00:00:00
  • Categories Vehicle Battery , Vehicle tire

የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች የተጠቀሱትን አቅርቦቶች ፍላጎት ካላቸው የአገር ውስጥ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

Ethiopian Railway Corporation (የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን)


 

የጨረታ ማስታወቂያ

ERC DSPA ግ.ጨ.ቁ 02/2018

 

የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች የተጠቀሱትን አቅርቦቶች ፍላጎት ካላቸው የአገር ውስጥ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

  1. የተሽከርካሪዎች ጎማ እና ባትሪ አቅርቦት ግዥ

በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የሚከተሉትን ህጋዊ ሰነዶች ማሟላት ይኖርባቸዋል፡-

  • የታደሰ ንግድ ፍቃደ
  • የተጨማሪ እሴት ታክስ
  • በዘርፉ የአቅራቢነት ምዝገባ ሰርተፍኬት
  • የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፍኬት /ቲን/
  • ታክስ ክሊራንስ
  • ተጫራቾች በሽርክና በጥምረት በጋራ ወደም በቅንጅት የሚጫረቱ ከሆነ የመመስረቻ ሰነድ ማቅረብ አለባቸው
  • ርክክቡ የሚፈጸምበት ቦታ የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ዋናው መስሪያ ቤት
  • ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ሰ 30 (ሰላሳ) ቀናት
  • የጨረታ ማስከበሪያ መጠን 75,000.00 /ሰባ አምስት አምስት ሺ/ ብር ሆና የጨረታ ማስከበሪያው በሲ.ፒ.ኦ  በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ሆኖ ጨረታ ከተከፈተበት 60 (ስልሳ) ቀናት የሚቀደ መሆን ይኖርበታል
  • ሰነድ ለመግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሰነዱ በሚገኝበት የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖረሽን ዋና መ/ቤት በግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 75 የማይመለስ 500 /አምስት መቶ ብር/ በመክፈል መውሰድ ትችላላችሁ።
  • ጨረታው አየር ላይ የሚውልበት ቀን 30/02/2018 ዓ.ም
  • ጨረታው የሚዘጋው:-15/03/2018 ዓ.ም ከቀኑ 9:00 ሰዓት ሆና በእሰቱ ከሰዓት 9:30 ይከፈታል።
  • ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በጨረታው አከፋፈት ላይ መገኘት የሚችሉ መሆኑ፤
  • የሚቀርበው እቃ አይነትና ይዘት በጨረታ ሰነዱ የተገለጹ መስፈርቶችን አሟልቶ መቅረብ የሚችል
  • ኮርፖሬሽኑ ጨረታውን ሙሱ በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
  • ለበለጠ መረጃ እና ማብራሪያ ዋናው መስሪያ ቤት በሚገኝበት አዲስ አበባ መሻለኪያ ከሸዋ ዳቦ ፊት ለፊት የቀድሞው አራተኛ ክፍለ ጦር ግቢ በአካል ወይም

ስልክ 0114702063/0114702064 መጠየቅ ይቻላል።

 

የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን

አዲስ አበባ

Save Tender