የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በ04/03/2019 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ በአክሽን ኢትዮጵያ(auction Ethiopia) መተግበሪያ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በሊዝ ፋይናንሲንግ ሥርዓት መልሶ የተረከባቸውን የዱዱንጎ ጅሬኛ አነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዝ የእርሻ ማሽነሪዎች በጨረታ ለመሸጥ ያወጣው ማስታወቂያ።
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ያገለገሉ ስፑል ኢንሱሌተሮች (Spool Insulators) ሽያጭ
በላይአብ ኬብል አምራች ኃ/የተ/ግ/ማ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች (ኢቸር ደረቅ ጭነትና ዶንፌንግ ቫን) ሽያጭ
በፌዴራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈጻጸም ጽ/ቤት በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 03 የሚገኝ ህንጻ፣ ማሽኖችና ንብረቶች የሐራጅ ሽያጭ
በፌዴራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈጻጸም ጽ/ቤት በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ወረዳ 15 የሚገኝ G+2 ቤት የሐራጅ ሽያጭ
የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ፣የቤት ማስዋቢያ፣ የቤት ዕቃ ኮንስትራክሽን፣ አልባሳት፣ እስፔርፓርት፣የፅዳት ዕቃ፣ ምግብ ነክ እና ልዩ ልዩ በሀራጅ እና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የሰሜን ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት በኮቱ ከተማ የሚገኝ ቤት የሐራጅ ሽያጭ
በፌዴራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈጻጸም ጽ/ቤት ያገለገሉ የቢሮ ዕቃዎችና ሌሎች ንብረቶች የሐራጅ ሽያጭ (በድጋሚ የወጣ)
ኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተተዉና የተወረሱ የተለያዩ ዕቃዎችን (አልባሳት፣ ጨርቃጨርቅ፣ ጫማዎች፣ ሽቶዎች፣ ኤሌክትሮኒክስና ሌሎች ዕቃዎች) በጨረታ ለመሸጥ ያወጣው ማስታወቂያ።
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ቁርጥራጭ ብረቶችና ያገለገሉ ABC ኬብሎች ሽያጭ (ለአልሙኒየምና ብረታ ብረት አቅላጭ ፋብሪካዎች)
በፌዴራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈጻጸም ጽ/ቤት በጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 4 የሚገኝ ቤትና ይዞታ የሐራጅ ሽያጭ
በፌዴራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈጻጸም ጽ/ቤት ያገለገሉ የቢሮ እቃዎች የሐራጅ ሽያጭ
በፌዴራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈጻጸም ጽ/ቤት ያገለገለ ቶዮታ የእቃ ማንሻ ክሬን የሐራጅ ሽያጭ
በፌዴራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈጻጸም ጽ/ቤት የሚኒባስ ተሽከርካሪ የሐራጅ ሽያጭ
በጉምሩክ ኮሚሽን የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተወረሱ የኮንትሮባንድ ልዩ ልዩ ዕቃዎችና ተሽከርካሪ የግልጽና የሐራጅ ሽያጭ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ በታክስ ዕዳ የተያዙ ተሽከርካሪዎችና የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎች የግልጽ ጨረታ ሽያጭ
በፌዴራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈጻጸም ጽ/ቤት በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 12 የሚገኝ 246 ካ/ሜ ይዞታ የሐራጅ ሽያጭ
በፌዴራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈጻጸም ጽ/ቤት ያገለገሉ የሬስቶራንት ዕቃዎች የሐራጅ ሽያጭ (በድጋሚ የወጣ)
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 09 የሚገኝ ቤት የሐራጅ ሽያጭ