የደረቅ ምግብ፣ ሳሙና፣ ዲጂታል ሳይኔጅ፣ ቪዲዮ ዎል ፍሬም፣ የውሃ ጉድጓድ ቁፋሮ፣ ሞተር ሳይክሎች፣ የሳር አጨዳ እና ያገለገሉ ዕቃዎች ሽያጭ (8 ምድብ) - ሐምሊን ፊስቱላ ኢትዮጵያ
ሐምሊን ፊስቱላ ኢትዮጵያ ከታች የተገለፁትን አገልግሎቶች መስጠት እንዲችል፣ ልዩ ልዩ መድኃኒቶችን እና የሕክምና መገልገያዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ሐምሊን ፊስቱላ ኢትዮጵያ በወሊድ ወቅት ችግር የሚገጥማቸውን እናቶች ከስልሳ አመታት በላይ የነፃ ሕክምና እየሰጠ የሚገኝ በጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን፣ በሐምሊን የአዋላጅ ነርሶች ት/ቤት የ REGISTRAR SYSTEM ለመዘርጋት እንዲቻል፡ በመስኩ አቅም ያላቸውን ሕጋዊ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል።
ሐምሊን ፊስቱላ ኢትዮጵያ በአዲስ አበባ እና በተለያዩ ክልሎች ላሉት የሕክምና ማዕከሎቹ አገልግሎት የሚውል አቡጀዲ የመኝታ ጨርቅ /DRAW SHEET/ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ሐምሊን ፊስቱላ ኢትዮጵያ ከአገልግሎት ዘርፎች ውስጥ በሐምሊን የአዋላጅ ነርሶች ት/ቤት የREGISTRAR SYSTEM ለመዘርጋት እንዲቻል፡ በመስኩ አቅም ያላቸውን ሕጋዊ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል።
ሐምሊን ፊስቱላ አትዮጵያ በአዲስ አበባ እና በተለያዩ ክልሎች ላሉት የሕክምና ማዕከሎቹ አገልግሎት የሚውሉ የመኝታ ጨርቆችን (አንሶላ፣ አቡጀዲ፣ እና የፒጃማ ጨርቅ) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።