ሐምሊን ፊስቱላ ኢትዮጵያ በወሊድ ወቅት ችግር የሚገጥማቸውን እናቶች ከስልሳ አመታት በላይ የነፃ ሕክምና እየሰጠ የሚገኝ በጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን፣ በሐምሊን የአዋላጅ ነርሶች ት/ቤት የ REGISTRAR SYSTEM ለመዘርጋት እንዲቻል፡ በመስኩ አቅም ያላቸውን ሕጋዊ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል።
Hamlin Fistula Ethiopia (ሐምሊን ፊስቱላ ኢትዮጵያ)
ሐምሊን ፊስቱላ ኢትዮጵያ
በድጋሚ የወጣ አስቸኳይ የጨረታ ማስታወቂያ
ሐምሊን ፊስቱላ ኢትዮጵያ በወሊድ ወቅት ችግር የሚገጥማቸውን እናቶች ከስልሳ አመታት በላይ የነፃ ሕክምና እየሰጠ የሚገኝ በጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን፣ ከነፃ ሕክምናው በተጨማሪ በሐምሊን አዋለጅ ነርሶች ት/ቤት በመጀመሪያና በሁለተኛ ዲግሪ፤ እንዲሁም በቡራዩ ልዩ ዘን በሚገኘው የደስታ መንደር መልሶ ማቋቋም ማዕከል፡ በምንስጠው ሕክምና ለዳኑና ተጨማሪ የቅርብ ክትትል ለሚያስፈልጋቸው እናቶች የራስ-አገዝ የሙያ ስልጠና እየሰጠ ይገኛል።
በዚሁም መሠረት ከላይ ከተጠቀሱት የአገልግሎት ዘርፎች ውስጥ በሐምሊን የአዋላጅ ነርሶች ት/ቤት የ REGISTRAR SYSTEM ለመዘርጋት እንዲቻል፡ በመስኩ አቅም ያላቸውን ሕጋዊ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል።
ስለሆነም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ድርጅቶች ይህ የድጋሚ ጨረታ ማስታወቂያ በሪፖርተር የአማርኛው ዕትም ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ሰባት /07/ ተከታታይ የሥራ ቀናት አዲስ አበባ ፊስቱላ ሆስፒታል ቅጥር ግቢ በመገኘት ለጨረታው የተዘጋጀውን ሰነድ የማይመለስ ብር 250.00 /ሁለት መቶ ሃምሳ ብር ብቻ/ በመክፈል መግዛት የሚችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
ሐምሊን ፊስቱላ አትዮጵያ የተሻለ መንገድ ካገኘ፡ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ ለመሰረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው። ተጫራች ድርጅቶች ለሚኖራቸው ጥያቄዎች ቀጥሎ በተመለከቱት የስልክ ቁጥሮች በመደወል ማብራሪያ ማግኘት ይችላሉ።
ስልክ ቁጥር +251-113716544/45/46-
የውስጥ መስመር 139/182/300/219
ሐምሊን ፊስቱላ ኢትዮጵያ
