የመቐለ ውሃ አገልግሎት ጽ/ቤት ለ2019 በጀት አመት የሚያገለግል ሙሉ ባለ ብዙ ምዕራፍ ሴንትሪፍዩጋል ከመሬት በላይ የሚገጠሙ የውሃ ፓምፖች ከሞተር ጋር AC (Procurement of Supply of complete multi-centrifugal Surface pumps with motor) ግዢ አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ስለፈለገ በጨረታው መሳተፍ ለምትፈልጉ ተጫራቾች ጥሪውን ያቀርባል፡፡
የመቐለ ውሃ አገልግሎት ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት የሚያገለግል የውሃ ማጣሪያ ኬሚካል (ክሎሪን)ግዢ አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ስለፈለገ በጨረታው መሳተፍ ለምትፈልጉ ተጫራቾች ጥሪውን ያቀርባል።
የመቐለ ውሃ አገልግሎት ጽ/ቤት ለ2017 በጀት አመት የሚያገለግል ሎት አንድ የኤሌክትሪካል ሳብመርሲብል ፓምፕ እና አስፈላጊ መለዋወጫ እቃዎች (ማንዳቶሪ አክሰሰሪ) ግዢ፤ ሎት ሁለት የውሃ ማጣሪያ ኬሚካል (ክሎሪን) ግዢ እና ሎት ሦስት የላብራቶሪ እቃዎች እና ሪኤጀንት ግዢ አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ስለፈለገ በጨረታው መሳተፍ ለምትፈልጉ ተጫራቾች ጥሪውን ያቀርባል
የመቐለ ውሃ አገልግሎት ጽ/ቤት ለ2017 በጀት አመት የሚያገለግል የኤች ዲ ፒ ትቦ ሲ ኣይ/ ዲ ሲ ኣይ ጂ ኣይ/ሲ ኣይ እና ኤች ዲ ፒ መገጣጠሚያ (ፊቲንግ) በግዢ አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ስለፈለገ በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ጥሪውን ያቀርባል።
የመቐለ ውሃ አገልግሎት ጽ/ቤት ለ2017 በጀት አመት የሚያገለግል የውሃ ማጣርያ ኬሚካል (ክሎሪን) ግዢ አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ስለፈለገ በጨረታው መሳተፍ ለምትፈልጉ ተጫራቾች ጥሪውን ያቀርባል።