Tender Detail

Tender Details

  • Company የመቐለ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት
  • Address መቐለ : ትግራይ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0344407335
  • Website
  • Deadline16 Sep 2026, 10:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price2000 (ሁለት ሺህ) የማይመለስ
  • opening dateበእለቱ 4፡30
  • Categories

የመቐለ ውሃ አገልግሎት ጽ/ቤት ለ2019 በጀት አመት የሚያገለግል ሙሉ ባለ ብዙ ምዕራፍ ሴንትሪፍዩጋል ከመሬት በላይ የሚገጠሙ የውሃ ፓምፖች ከሞተር ጋር AC (Procurement of Supply of complete multi-centrifugal Surface pumps with motor) ግዢ አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ስለፈለገ በጨረታው መሳተፍ ለምትፈልጉ ተጫራቾች ጥሪውን ያቀርባል፡፡


ግል የጨረታ ማስታወቂያ

የመቐለ ውሃ አገልግሎት /ቤት 2019 በጀት አመት የሚያገለግል ሙሉ ባለ ቡዙ ምዕራፍ ሴንትሪፍዩጋል ከመሬት በላይ የሚገጠሙ የውሃ ፓምፖች ከሞተር ጋርAC (Procurement of Supply of complete multi-centrifugal Surface pumps with motor) ግዢ አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ስለፈለገ በጨረታው መሳተፍ ለምትፈልጉ ተጫራቶች ጥሪውን ያቀርባል፡፡

1.     የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድና የአቅራቢዎች መታወቅያ ፍቃድ ያላቸው

2.    ቫት የተመዘገበና የመጨረሻ ወር ቫት ዲከለር ያደረገ ቲን ቁጥር ማቅረብ የሚችሉ

3.    የጨረታው ዶክሜንት ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ 2000 (ሁለት ሺህ) በመክፈል መቐለ ውሃ አግልግሎት /ቤት በመምጣት የጨረታው ዶክሜንት ከደጋፊ ስራ ሂደት ግዢ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር G1-02 መግዛት ይችላሉ፡፡

4.    ጨረታ ዶከሜንቱ ማስገባት የሚቻለው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ቀን 2019 / 400 ሰዓት ወደ ጨረታ ሳጥኑ ማስገባት ይችላሉ።

5.    ጨረታው የሚዘጋው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15ኛው ቀን 2019 / 400 ሰዓት ተዘግቶ በእለቱ 430 ተጫራች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል እሁድ ወይ ህዝባዊ በአል ከሆነ ደግሞ ቀጥሎ ባለው ቀን 400 ሰዓት ተዘግቶ በእለቱ 430 ተጫራች ሀጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ሁሉም ተጫራቶች የሙሉ ባለ ብዙ ምዕራፍ ሴንትሪፍዩጋል ከመሬት በላይ የሚገጠሙ የውሃ ፓምፖች ከሞተር ጋር አቅርቦት (Procurement of Supply of complete multi-centrifugal Surface pumps with motor) ግዢ 500,000 (አምስት ሞቶ ሺህ) የጨረታ ማስከበርያ በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ የተረጋገጠ ቼክ ወይም በሁኔታ ላይያልተመሰረተ የባንከ ጋራንቲ ወይም በባንከ የተረጋገጠ ሌተርኦፍ ከረዲት ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል

6.     ተጫራቹ ነጠላ ዋጋና የጠቅላላ ዋጋ በግልጽ ማስቀመጥ አለበት በተጨማሪም በጨረታ ዶክሜንቱ ውስጥ የተዘጋጁት ፎርማት ተሞልተውና ተፈርመው መቅረብ አለባቸው።

1.     7, በዶክሜንቱ ከተሰጠው ስፔስፍኬሽን ውጪ የሚቀርብ ተቀባይነት የለውም፡፡

7.     የጨረታው አሸናፊ ውል ማስከበርያ ካሸነፈው ዋጋ በባንክ የተረጋገጠ ቼክ (CPO) በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንከ ጋራንቲ ዋስትና የውል ማስከበርያ (Performance bond guarantee) 10% ማስያዝ የሚችልና 3 ቀን ውስጥ ውል አስሮ በዶክሜንቱ በተጠቀሰው ቀን ንብረቱን ማስገባት የሚችል

2.     9, በጨረታው ሂደት ጨረታውን ለማዛበት ለማጭበርበር የሞከረ ተጫራች ከጨረታው ውጭ እንደሚሆንና በመንግስት ግዢ እንዳይሳተፍ ለማድረግ ወደ ከልሉ ፋይናንስና ፕላን ቢሮ ደብዳቤ እንደምንፅፍ

1.     ጨረታ ሳጥኑ ከተዘጋ በኋላ የሚመጣውን የጨረታ ዶክሜንት ተቀባይነት የለውም፡፡

2.     ጨረታ ፀንቶ የሚቆየው ጨረታው ከተከፈተ 45(አርባ አምስት) ቀን ሙሉ ባለ ብዙ ምዕራፍ ሴንትሪፍዩጋል ከመሬት በላይ የሚገጠሙ የውሃ ፓምፖች ከሞተር ጋር৯৫০ (Procurement of Supply of complete multi- centrifugal Surface pumps with motor) ግዢ ተከታታይ ቀናት ብቻ ነው፡፡

3.     /ቤቱ ጨረታው እንደ አስፈላጊነቱ ከእያንዳንዱ ነጠላ ዋጋ 20% የመጨመርወይም የመቀነስ መብቱ የተጠበቀ ነው።

3.     13, የሚቀርበው ጨረታ ዶክሜንት ሎት ሁለት

1.1       ቴክኒካል አንድ ኦርጅናልና ሁለት ኮፒ ሰነድ ለየብቻው ፖስታ አሽጎ ማቅረብ የሚችል እንዲሁም

1.2       ፋይናንሻል አንድ ኦርጅናል ሁለት ኮፒ ሰነድ ለየብቻው ፖስታ አሽጎ ማቅረብ የሚችል መወዳደር ይችላል ፡፡

2.      /ቤቱ ጨረታው በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡- ትግራይ መቐለ

መቐለ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት /ቤት ስልክ ቁጥር 0344407335 /0921588220

 

የመቐለ ውሃ አገልግሎት /ቤት

Save Tender