Tender Detail

Tender Details


የመቐለ ውሃ አገልግሎት ጽ/ቤት ለ2017 በጀት አመት የሚያገለግል ሎት አንድ የኤሌክትሪካል ሳብመርሲብል ፓምፕ እና አስፈላጊ መለዋወጫ እቃዎች (ማንዳቶሪ አክሰሰሪ) ግዢ፤ ሎት ሁለት የውሃ ማጣሪያ ኬሚካል (ክሎሪን) ግዢ እና ሎት ሦስት የላብራቶሪ እቃዎች እና ሪኤጀንት ግዢ አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ስለፈለገ በጨረታው መሳተፍ ለምትፈልጉ ተጫራቾች ጥሪውን ያቀርባል


 

የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

 

የመቐለ ውሃ አገልግሎት /ቤት 2017 በጀት አመት የሚያገለግል

  • ሎት አንድ የኤሌክትሪካል ሳብመርሲብል ፓምፕ እና አስፈላጊ መለዋወጫ እቃዎች (ማንዳቶሪ አክሰሰሪ) ግዢ
  • ሎት ሁለት የውሃ ማጣሪያ ኬሚካል (ሎሪን) ግዢ
  • ሎት ሦስት የላብራቶሪ እቃዎች እና ሪኤጀንት ግዢ አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ስለፈለገ በጨረታው መሳተፍ ለምትፈልጉ ተጫራቾች ጥሪውን ያቀርባል
  1. የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድና የአቅራቢዎች መታወቂያ ፍቃድ ያላቸው
  2. ቫት የተመዘገበና የመጨረሻ ወር ቫት ዲክለር ያደረገ ቲን ቁጥር ማቅረብ የሚችሉ
  3. የጨረታው ሜንት ለያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር 1000 (አንድ ብር) በመፈል መቐለ ውሃ አገልግሎት /ቤት በመምጣት የጨረታው ሜንት ከደጋፊ ስራ ሂደት ግዢ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር G1-02 መግዛት ይችላሉ
  4. ጨረታ ዶክሜንቱ ማስገባት የሚቻለው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ቀን 2017 / 400 ሰዓት ወደ ጨረታ ሳጥኑ ማስገባት ይችላሉ።
  5. ጨረታው የሚዘጋው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15ኛው ቀን 2017 / 400 ሰዓት ተዘግቶ በእለቱ 430 ተጫራች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል እሁድ ወይም ህዝባዊ በአል ከሆነ ደግሞ ቀጥሎ ባለው ቀን 400 ሰዓት ተዘግቶ በእለቱ 430 ተጫራች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  6. ሁሉም ተጫራቾች ለሎት አንድ 300,000.00 ለሎት ሁለት 120,000.00 ለሎት ሦስት 20,000.00 የጨረታ ማስከበሪያ በጥሬ ገንዘብ በባንክ የተረጋገጠ ቼክ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ጋራንቲ እና በባንክ የተረጋገጠ ሌተርኦፍ ሬዲት ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  7. ተጫራቹ ነጠላ ዋጋና የጠቅላላ ዋጋ በግልጽ ማስቀመጥ አለበት በተጨማሪም በጨረታ ዶክሜንቱ ውስጥ የተዘጋጁት ፎርማት ተሞልተውና ተፈርመው መቅረብ አለባቸው።
  8. በዶሜንቱ ከተሰጠው ስፔስፊኬሽን ውጪ የሚቀርብ ተቀባይነት የለውም።
  9. የጨረታው አሸናፊ ውል ማስከበሪያ ካሸነፈው ዋጋ በባንክ የተረጋገጠ ቼክ (CPO) በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ጋራንቲ ዋስትና የውል ማስከበሪያ (Performance bond guarantee) 10% ማስያዝ የሚችልና 3 ቀን ውስጥ ውል አስሮ በዶሜንቱ በተጠቀሰው ቀን ንብረቱን ማስገባት የሚችል
  10. በጨረታው ሂደት ጨረታውን ለማዛባት ለማጭበርበር የሞከረ ተጫራች ከጨረታው ውጭ እንደሚሆንና በመንግስት ግዢ እንዳይሳተፍ ለማድረግ ወደ ክልሉ ፋይናንስና ፕላን ቢሮ ደብዳቤ እንደምንፅፍ
  11. ጨረታ ሳጥኑ ከተዘጋ በኋላ የሚመጣውን የጨረታ ዶክሜንት ተቀባይነት የለውም።
  12. ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ጨረታው ከተከፈተ 40 ተከታታይ ቀናት ብቻ ነው፡፡
  13. /ቤቱ ጨረታው እንደ አስፈላጊነቱ ከእያንዳንዱ ነጠላ ዋጋ 20% የመጨመር ወይም የመቀነስ መብቱ የተጠበቀ ነው::
  14. የሚቀርበው ጨረታ ዶክሜንት
    1. ቴክኒካል አንድ ኦርጅናልና ሁለት ኮፒ ሰነድ ለየብቻው ፖስታ አሽጎ ማቅረብ የሚችል እንዲሁም
    2. ፋይናንሻል አንድ ኦርጅናል ሁለት ኮፒ ሰነድ ለየብቻው ፖስታ አሽጎ ማቅረብ የሚችል መወዳደር ይችላል
  15. /ቤቱ ጨረታው በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻትግራይ መቐለ

ስልክ ቁጥር 0344407335 /0914755845

 

የመቐለ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት /ቤት

 

Save Tender