የኮምቦልቻ ዶሮ ሀብት ልማት ኢንተርፕራይዝ የ2019 በጀት የተለያዩ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የኮምቦልቻ ዶሮ ሀብት ልማት ኢንተርኘራይዝ ለ2018 በጀት ዓመት የዶሮ መኖ ጥሬ እቃዎች ማለትም በቆሎ፣ ብሪደር ኮንስትሬት 25% ፍርሸካ፣ ኑግ ፋጉሎ፣ በሃ ድንጋይ፤ ቶከሲን ባይንደር እና የዶሮ መኖ መያዣ ማዳበሪያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::
የኮምቦልቻ ዶሮ ሀብት ልማት ኢንተርፕራይዝ ለ2017 በጀት ዓመት የሂሳብ ምርመራ ወይም ኦዲት ለማስደርግ እና የ2018 በጀት ዓመት ግዥ የዶሮ መኖ ጥሬ እቃዎች፣ የተመጣጠነ /የተዘጋጀ/ የዶሮ መኖ፣ የዶሮ ክትባት /መድኃኒት/፣ የኤሌክትሪክ እቃዎች፣ የቧንቧ እቃዎች፣ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች እና የማዳበርያ ከረጢት፣ የሰራተኞች ደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የኮምቦልቻ ዶሮ ሀብት ልማት ኢንተርፕራይዝ ለ2017 በጀት ዓመት የዶሮ መኖ ጥሬ እቃዎች እና የዶሮ ክትባት /መድኃኒት/ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የኮምቦልቻ ዶሮ ሀብት ልማት ኢንተርኘራይዝ የ2016 በጀት ዓመት የሂሳብ ሰነዶችን በተፈቀደላቸው ባለሙያዎች አወዳድሮ ኦዲት ምርመራ ለማስደረግ እንዲሁም የዶሮ መኖ ጥሬ እቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።