Tender Detail

Tender Details

  • Company የኮምቦልቻ ዶሮ ሀብት ልማት ኢንተርኘራይዝ
  • Address ኮምቦልቻ አማራ ክልል ፡ ኢትዯጵያ, Phone: 033 351 06 60
  • Website
  • Deadline30 May 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date2025-05-30 00:00:00
  • Categories Animals , Animal Feed And Supply , Pharmaceutical Products

የኮምቦልቻ ዶሮ ሀብት ልማት ኢንተርፕራይዝ ለ2017 በጀት ዓመት የዶሮ መኖ ጥሬ እቃዎች እና የዶሮ ክትባት /መድኃኒት/ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡


 

የግ የጨረታ ማስታወቂያ

 

የኮምቦልቻ ዶሮ ሀብት ልማት ኢንተርፕራይዝ 2017 በጀት ዓመት የዶሮ መኖ ጥሬ እቃዎች እና የዶሮ ትባት /መድኃኒት/ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

  1. በዘመኑ የታደሰ በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፤
  2. የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
  3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /ቲን/ ያላቸው
  4. ተጫራቾች የሚያቀርቧቸው ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከጨረታ ሰነዱ ጋር የድርጅቱን ስም አድራሻ ማሕተም ፊርማ በማድረግ በሚነበብ መልኩ ምንም አይነት ስርዝ ድልዝ ሳይኖረው ማቅረብ የሚችል፣
  5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 500.00 /አምስት መቶ ብር/ በመፈል ሰነዱን በድርጅቱ ግቢ ውስጥ ሽያጭ እና ገበያ ልማት ጋፊ የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 02 ማግኘት ይቻላል፤
  6. የዶሮ መኖ ጥሬ እቃ የብቃት እና የጥራት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችል።
  7. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማወዳደሪያ ዋጋ በመሙላት ኦርጅናሉን በፖስታ በማሸግ የድርጅቱን ህጋዊ ማህተም በማድረግ ለዚሁ ተግባር በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ 11/09/2017 እስከ ቀን 22/9/2017 ከጠዋቱ 400 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይችላሉ፤
  8. ከላይ በተጠቀሰው ቀን ከጠዋቱ 400 የጨረታ ሳጥኑ ታሽጐ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት /ባይገኙም/ 22/09/2017 . 430 ይከፈታል፡፡
  9. ጨረታው ከተከፈተ በኋላ ባቀረቡት የመወዳደሪያ ሃሳብ ላይ ለውጥ /ማሻሻያ/ ማድረግም ሆነ ራሳቸውን ማግለል እንደማይቻል፣
  10. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ የዋጋውን 1 /አንድ/ ከመቶ በጥሬ ገንዘብም ሆነ ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርበታል፡፡
  11. የእቃው ርከክብ በተመለከተ ኮምቦልቻ ዶሮ ሀብት ልማት ኢንተርፕራይዝ ግቢ ድረስ ማስረከብ የሚችል፣
  12. ጨረታውን ተወዳድሮ ከሚያሸንፍ አቅራቢ እስከ 20 በመቶ ተጨማሪ ማዘዝም ሆነ ቀንሶ መግዛት ይቻላል፡፡
  13. የጨረታ አሸናፊ አሸናፊነቱ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የዋጋውን የውል ማስከበሪያ 10% ሲፒኦ /በጥሬ ገንዘብ/ አስይዞ ውል መግባት የሚችል፡፡ በተጠቀሰው ቀናት ውስጥ ቀርቦ ውል መግባት ባይችል ያስያዘው 1 /አንድ/ ከመቶ የሚወርስ መሆኑ፣
  14. /ቤቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፤

 

መረጃ ስልክ ቁጥር፡- 033 351 0660

 

የኮምቦልቻ ዶሮ ሀብት ልማት ኢንተርፕራይዝ

 

Save Tender