Tender Detail

Tender Details

  • Company የኮምቦልቻ ዶሮ ሀብት ልማት ኢንተርኘራይዝ
  • Address ኮምቦልቻ አማራ ክልል ፡ ኢትዯጵያ, Phone: 033 351 06 60
  • Website
  • Deadline21 Nov 2024, 12:57 PM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date
  • Categories Accounting & Auditing

የኮምቦልቻ ዶሮ ሀብት ልማት ኢንተርኘራይዝ የ2016 በጀት ዓመት የሂሳብ ሰነዶችን በተፈቀደላቸው ባለሙያዎች አወዳድሮ ኦዲት ምርመራ ለማስደረግ እንዲሁም የዶሮ መኖ ጥሬ እቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የኮምቦልቻ ዶሮ ሀብት ልማት ኢንተርኘራይዝ 2016 በጀት ዓመት የሂሳብ ሰነዶችን በተፈቀደላቸው ባለሙያዎች አወዳድሮ ኦዲት ምርመራ ለማስደረግ እንዲሁም የዶሮ መኖ ጥሬ እቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ስለዚህ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን፤

  1. በዘመኑ የታደሰ በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣
  2. የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣
  3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ቲን ያላቸው፤
  4. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆኑን የሚያረጋግጥ ሰርቲፊኬት የሚያቀርብ፤
  5. የጨረታ ሰነዱን ሲሞሉ የተጨማሪ እሴት ታክስ ጨምረው መሙላት የሚችሉ፡፡
  6. ተጫራቾች የሚያቀርቧቸው ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከጨረታ ሰነዱ ጋር የድርጅቱን ስም፣ አድራሻ፣ ማሕተም፣ ፊርማ በማድረግ በሚነበብ መልኩ ምንም አይነት ስርዝ ድልዝ ሳይኖረው ማቅረብ የሚችል፡፡
  7. የዶሮ መኖ ጥሬ እቃ የብቃት እና የጥራት ማረጋገጫ ሰርቲፊኬት ማቅረብ የሚችል፡፡
  8. የኦዲት አገልግሎት ሥራው የሂሳብ ሰነዶች እና የሽያጭ ሃሳቦችን ለመመርመር መስማማት የሚችል
  9. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማወዳደሪያ ዋጋ በመሙላት ኦርጅናሉን በፖስታ በማሸግ ለዚሁ ተግባር በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ 30/2/2017 እስከ 12/03/2017 . ማስገባት ይችላሉ፤
  10. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር ብቻ/ በመፈል ሽያጭ እና ገበያ ልማት ደጋፊ የስራ ሂደት በሽያጭ ክፍል ቢሮ ማግኘት ይቻላል፡፡
  11. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት/ ባይገኙም/ 12/03/2017 . 430 ይከፈታል፡፡
  12. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ የዋጋውን 1/አንድ/ ከመቶ በጥሬም ገንዘብም ሆነ በሲፒኦ ማስያዘ ይኖርበታል፡፡
  13. የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የዋጋውን የውል ማስከበሪያ 10% ሲፒአ በጥሬ ገንዘብ አስይዞ ውል መግባት የሚችል፡፡
  14. /ቤቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፣

     ለ መረጃ 033 351 06 60

 

የኮምቦልቻ ዶሮ ሀብት ልማት ኢንተርኘራይዝ

Save Tender