Tender Detail

Tender Details

  • Company ሠላም ሕይወት ኢንትግሬትድ ችልድረን ሴንድ ኮምዩኒቲ ስፖርት ኦርጋናይዜሽን
  • Address Addis Ababa, Ethiopia, Phone: 0911-24-91-12
  • Website
  • Deadline25 Sep 2026, 1:30 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Priceየጨረታ ሰነድ መግዣ ዋጋ አልተገለጸም፡፡
  • opening dateየጨረታውን መክፈቻ ትክክለኛ ቀን አልጸገለፀም፡፡
  • Categories Accounting & Auditing , Audit Service

ድርጅታችን የ2026 እ/አ/አ በጀት ዓመት የሒሳብ ሰነዶችን በሕጋዊ እና ብቃት ባለው የውጭ ኦዲተር (External Auditor) ማስመርመር ይፈልጋል፡፡


የጨረታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን የ2026 እ/አ/አ በጀት ዓመት የሒሳብ ሰነዶችን በሕጋዊ እና ብቃት ባለው የውጭ ኦዲተር (External Auditor) ማስመርመር ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ የኦዲት ድርጅቶች/ባለሙያዎች በጨረታው እንድትወዳደሩ ይጋብዛል፡፡

የተጫራቾች መስፈርት

  1. የዘመኑ የታደሰ ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) እና የቫት (VAT) ምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል።
  3. ከኢትዮጵያ የሂሳብ አያያዝ እና ኦዲት ቦርድ (AABE) የተሰጠ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ያለው፡፡
  4. የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈለ እና ወቅታዊ የግብር ክሊራንስ ማቅረብ የሚችል።
  5. ከላይ ለተጠቀሱት ማስረጃዎች የመጀመሪያ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ ማቅረብ አለባቸው፡፡

ተጫራቾች ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት ቆይቶ በ16ኛ ቀን የሚከፈት ይሆናል፡፡ ተጫራቾች የዋጋ ማቅረቢያቸውን በፖስታ በማሸግ በተጠቀሰው ቀን ከጠዋቱ 2:30-7:30 በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ በማስገባት ወይም በእጅ በመስጠት እንድትሳተፉ እናስገነዝባለን፡፡

የጨረታ ሣጥኑ በዕለቱ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በ8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ ጽ/ቤት ሰበታ ከፍለ ከተማ ሰበታ ስታድየም አጠገብ ሰበታ ሠላም ሕይወት የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ነው፡፡

ለበለጠ ማብራሪያ፡-

ሞባይል ቁጥር 0911-24-91-12/ 0995-01-03-63 ደውሱ መጠየቅ ይችላሉ።

ሠላም ሕይወት ኢንትግሬትድ ችልድረን ሴንድ ኮምዩኒቲ ሰፖርት ኦርጋናይዜሽን

Save Tender