በኦሮሚያ ክልል በጅማ ዞን ሸቤ ሶምቦ ወረዳ መንገዶች እና ሎጀስቲክስ ጽ/ቤት ከዚህን በፊት በወረዳው ውስጥ የገጠር መንገድ ተደራሽነት (URRAP) ፕሮግራም ተሰርተው የነበሩትን የገጠር መንገዶች በ2018 ዓ/ም በሕዝብ ተሳትፎ በጀት እና በወረዳው በጀት የጥገና ሥራ መስራት ይፈልጋል።
ኩባንያችን ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር ፉሪ አካባቢ በሚገኛዉ ባቡር ጣቢያ ሳይት እና ገላን እንዶዲ ሳይት አካባቢ ለሚያስገነባቸዉ ግንባታዎች ዶዘር እና ኢክስቫተር ተካራይቶ በዘርፍ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል::
ኦ.ቢ.ኤም (OBM) ኮንስትራክሽን አክሲዮን ማህበር በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ቦረና፤ ምስራቅ ባሌ፤ ምስራቅ እና ምእራብ ሀረርጌ ዞን ለሚያከናውናቸው የግድብ ፕሮጀክቶች የተለየ ማሽነሪዎችን ኪራይ አስመልክቶ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል::
የጉላን ጉዳ ክፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለክፍለ ከተማው ማዘጋጀ ቤት አገልግሎት የሚውሉ ገልባጭ መኪናዎች፣ ሎደር፤ ኤክስካቫተር፣ ዶዘር D8R፣ ግሬደር እና ሩሎ፣ መኪናዎችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል።
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት መንገዶች ባለስልጣን የሚዛን ዲስትሪክት ጽ/ቤት በተለያዩ ፕሮጀክቶች እና ጥገና ሳይቶች ለሚያከናውነው የመንገድ ጥገና እና ግንባታ ስራ የሚውል የገልባጭ መኪና በጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡
የቅንምብቢት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በቅምብቢት ወረዳ ውስጥ የሚገኙ የገጠር ቀበሌ መንገዶች የመንገድ ስራ ማሽን በመከራየት መጠገን እና የአጭር ጥልቀት ያለው የውሃ ጉድጓድ /Shallow Weel/ በቅንምብቢት ወረዳ ስር ባሉ በተለያዩ የገጠር ቀበሌዎች ማሰራት ይፈልጋል፡፡
በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የድሬዳዋ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት የቶጎጫሌ መገንጠያ - ጅግጅጋ ኤርፖርት የመንገድ ስራ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተዘረዘሩትን የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል።
የሌቃ ዱላቻ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለወረዳው መንገድና ሎጀስቲክስ ጽ/ቤት በወረዳው ካፒታል በጀት መንገድ ጥገና ስራ ለማሰራት የሚውሉ የግራደር፣ የኤክስካቫተር፣ ሮለር፣ ሲኖ ትራክ እና ሻወር ትራክ ማሽኖችን በኪራይ ለመቅጠር ይፈልጋል።
በአማራ ገጠር መንገዶች ከንስትራክሽን ኤጀንሲ የሰሜን ሸዋ ገጠር መንገዶች ጥገና ጽ/ቤት ለ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገነቡ መንገድ ሥራ ፕሮጀክቶች እና ለመንገድ ጥገና ሥራ የሚያገለግሉ የተለያዩ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎችና ተሽከርካሪዎችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥስት የሰሜን ሸዋ ዞን የአንጐለላና ጠራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የንፁህ መጠጥ ውሃ ግንባታ ስራ እና የግንባታ ማሽነሪ ኪራይ በጨረታ በማውጣት ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር መንገዶች ባለሥልጣን መ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ከካፒታል በጀት ለኮሪደር ልማት ሥራ አገልግሎት የሚውሉ ማሽነሪዎችን እና ተሽከርካሪዎች ኪራይ አገልግሎት ግዢ በሎት 1(አንድ) እንዲሁም ለቁጠባ መገንጠያ አስፓልት መንገድ ሥራ አገልግሎት የሚውሉ ማሽነሪዎችን እና ተሽከርካሪዎች ኪራይ አገልግሎት ግዢ በሎት 2 (ሁለት) መግዛት ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተዘረዘሩትን የአቅርቦት ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ ማዕድን ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች የተጠቀሰውን አገልግሎት /እቃ/ ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ 2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት በክልሉ ውስጥ ለሚገነቡ መንገድ ስራ ፕሮጀክቶች እና ለመንገድ ጥገና ስራ የሚያስፈልጉ የተለያዩ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎችና ተሽከርካሪዎችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል።
መ/ቤታችን የደቡብ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን በሥሩ ላሉት ዲስትሪክቶች አገልግሎት የሚውሉ የኮንስትራክሽን እና ኢንጅነሪንግ መሣሪያዎች መገልገያ ማለትም ዶዘር፣ ግሬደር፣ ኤክስካቫተርና ሮለር ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል።
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር መንገዶች ባለስልጣን መ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት Model XCMG, Y-320 ቻንሲ ቁጥር 49008 የሞተር ቁጥር 41345949 ለሆነው የመ/ቤታችን ዶዘር አገልግሎት የሚውሉ መለዋወጫ (ስፔር ፓርት) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የጎጃም ገጠር መንገድ ጥገና ጽ/ቤት ለ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት ለጥገና ጽ/ቤቱ እና ለክላስተር ፐሮጀክቶች መንገድ ግንባታና ጥገና ስራ የሚያገለግሉ የተለያዩ የኮንስትራከሽን ማሽነሪዎችና ተሽከርካሪዎችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል።
የሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን ለመንገድ ግንባታ ጥገና ፕሮጀክት ላይ ጠጠር የሚያመላልሱ ገልባጭ መኪኖች እስከነሎደሩ አቅራቢዎችን ከዚህ በታች በተገለጸው መሠረት መስፈርቱን ከሚያሟሉ አቅራቢዎች ማሠራት ይፈልጋል።
መ/ቤታችን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን በስሩ ላሉት ዲስትሪክቶችና አከባቢያቸው ባሉ የመንገድ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውል የኮንስትራክሽን መሣሪያዎች ማለትም ዶዘር፣ ግሬደር፣ ኤክስካቫተር በጃከሀመር እና ሮለር ማሽነሪዎችን ኪራይ አገልግሎት ግዥ ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል።