የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት መንገዶች ባለስልጣን የሚዛን ዲስትሪክት ጽ/ቤት በተለያዩ ፕሮጀክቶች እና ጥገና ሳይቶች ለሚያከናውነው የመንገድ ጥገና እና ግንባታ ስራ የሚውል የገልባጭ መኪና በጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት መንገዶች ባለስልጣን የሚዛን ዲስትሪክት ጽ/ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት መንገዶች ባለስልጣን የሚዛን ዲስትሪክት ጽ/ቤት በተለያዩ ፕሮጀክቶች እና ጥገና ሳይቶች ለሚያከናውነው የመንገድ ጥገና እና ግንባታ ስራ የሚውል የገልባጭ መኪና በጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡
በዚህ መሠረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ዝርዝር መሠረት አቅራቢዎችን ይጋብዛል፡፡
- ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ የሚያስችላቸውን የዘመኑን ግብር የከፈሉ ከተከፈለበት አገልግሎት ጋር የተዛመደ የንግድ ሥራ ወይም አገልግሎት ስራ ፍቃድ ያለው ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ የንግድ ምዘና ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል።
- ተጫራቾች ዋጋቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ በተለያዩ ፖስታ ቴክኒካል እና ፋይናንሻል በማድረግ ኦርጅናል እና ኮፒ ተለያይቶ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች የጨረታ ሰንዱን የማይመለስ 200 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል አቅ/ንብ/አስተዳደር ቢሮ ማግኘት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የጠቅላላ ዋጋ /50,000/ ሃምሳ ሺህ ብር የጨረታ ማስከበሪያ በባንከ በተረጋገጠ ቼክ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ CPO (ሲፒኦ) ከጨረታ ሰነዱ ጋር በማያያዝ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች ጨረታውን ለዚህ ተግባር በተዘጋጀ ሳጥን ገቢ የሚያደርጉበት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ቀን 6፡30 ድረስ ብቻ ይሆናል፡፡ ጨረታው በዚያው ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ድረስ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ይከፈታል፡፡ ነገርግን እለቱ የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይሆናል፡፡
- መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ - 0471350229 ወይም 017906864 በመደወል መረጃ ማግኘት ይችላሉ፡፡
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት መንገዶች ባለስልጣን የሚዛን ዲስትሪክት ጽ/ቤት
