Tender Detail

Tender Details


በለሚ ኩራ ክ/ከተማ የበሻሌ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2019 በጀት ዓመት የ1ኛ ዙር ጥቅል ግዥ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ አውጥቶ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በለሚ ኩራ ክ/ከተማ የበሻሌ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2019

በለሚ ኩራ ክ/ከተማ የበሻሌ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2019 በጀት ዓመት የ1ኛ ዙር ጥቅል ግዥ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ አውጥቶ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

  የዕቃዝርዝር የጨረታ ማስከበሪያ ዋጋ
ሎት 1 አላቂ የትምህርት ዕቃ 44,000
ሎት 2 አላቂ የቢሮ እቃ 9000
ሎት 3 የፅዳት ዕቃ 30,000
ሎት 4 ለህንፃ ቁሳቁስና ተገጣጣሚዎች መግዣ 8200
ሎት 5 የደንብ ልብስ 28,000
ሎት 6 ለአላቂ የህክምና እቃ 400
ሎት 7 ህትመት 4600
ሎት 8 ፕላንትና ማሽነሪ መግዣ 14000
ሎት 9 ልዩ ልዩ መሳሪያዎች እና መፃህፍት 1800
ሎት 10 ካፌ 20,000
ሎት 11 የመኪና ኪራይ 9000
ሎት 12 የልብስ ስፌት 6000
ሎት 13 ፕላንትና ማሽነሪ ጥገና 1300
ሎት 14 ለምርምርና ለልማት አላቂ እቃዎች 18,000

ስለሆነም መስፈርቱን የሚያሟሉ ተጫራቾች ቀርበው ወዳደር ይችላሉ፡፡

  1. ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩበት ህጋዊ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑ ግብር ለመክፈላቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  2. በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚ/ር በአቅራቢነት የተመዘገቡበት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  3. የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለዉ፡፡
  4. ተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  5. ተጫራቾች ከላይ ከተራ ቁጥር 1 እስከ 4 የተዘረዘሩትን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከዋጋ ማቅረቢያ ኦርጅናል ሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  6. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር ከላይ የተዘረዘሩት እቃዎች ለእያንዳንዳቸው የዋጋ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ (CPO) ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  7. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ የስራ ቀናት የማይመለስ ብር100.00 ( አንድ መቶ ብር) በመክፈል የበሻሌ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ፋይናንስ ቡድን መሪ ቢሮ ቁጥር 5 ድረስ በመቅረብ መግዛትና መሙላት ይችላሉ፡፡
  8. ተጫራቾች ዋጋ የሞላበትን ሰነድ ኦርጅናልና ኮፒ ብለው በመለየትና በ 2 ፖስታ በማሸግ እንዲሁም የተጠቀሱትን ማስረጃዎች አሟልተው የበሻሌ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ፋይናንስ ቡድን መሪ ቢሮ ቁጥር 5 ውስጥ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ እስከ 10ኛው ቀን ከቀኑ 11፡00 ሰዓት ድረስ ብቻ ማስገባት ይኖርባቸዋል። በ11ኛው ቀን ከረፋዱ 4፡30 ይከፈታል፡፡
  9. ጨረታው በ11ኛው ቀን ከቀኑ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በር /መምህራት ቢሮ ይከፈታል፡፡
  10. ነገር ግን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በቦታው ባይገኙም ጨረታው የሚከፈት ይሆናል።
  11. በጨረታ አሸናፊ የሆኑ ተጫራቾች ያሸነፉባቸውን ጠቅላላ ዋጋ 10%የውል ማስከበሪያ በማስያዝ ከት/ቤቱ ጋር የግዥ ውል ስምምነት ይኖርባቸዋል፡፡
  12. መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት ዕቃ ሳምፕል ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  13. አሸናፊ ድርጅቶች ያሸነፋቸውን ዕቃዎች በራሳቸዉ ትራንስፖርት ወደ መስሪያ ቤቱ የበሻሌ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ፋይናንስ ቡድን መሪ ድረስ ማቅረብ አለባቸዉ፡፡
  14. ተጫራቾች በጨረታው ላይ ቅሬታ ካላቸው የጨረታው አሸናፊው ከተለየበት ቀን ጀምሮ በ7 የሥራ ቀናት ውስጥ ቅሬታቸውን ለጨረታ ኮሚቴ በጽሁፍ ማቅረብ አለባቸው፡
  15. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ ሲያቀርቡ ቫት ያጠቃለለና ከላይ የተጠቀሱትን ማስረጃዎች አሟልተው የበሻሌ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ፋይናንስና ቡድን መሪ ቢሮ ቁጥር 5 - ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ እስከ ከቀኑ 8:00 ሰዓት ብቻ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  16. ሁለት ተወዳዳሪዎች ለአንድ ዕቃ ተመሳሳይ ዋጋ ቢያቀርቡ ኮሚቴው በጥራት ወይም ሌላ የቴክኒክ መስፈርት በመጠቀም አሸናፊ ይለያል፡፡
  17. ሁሉንም መስፈርት የሚያሟሉ ተጫራቾች በዋጋ ወይም በጥራት አሸናፊው የሚለይ ይሆናል፡፡
  18. መ/ቤቱ አሸናፊውን ተጫራች በሚመርጥበት ጊዜ የሚገዛውን ዕቃ ወይም አገልግሎት ብዛት ወይም መጠን እንደ አስፈላጊነቱ እስከ 20% ለመቀነስ ወይም ለመጨመር መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  19. አሸናፊው ድርጅት የግዥ መጠየቂያ ወይም (Purchese Order) ከደረሳቸው ቀን ጀምሮ በ5 ቀናት ማቅረብ የሚችሉና የሚወዳደሩባቸው ዕቃዎች እስቶክ ላይ ያሉ መሆን አለባቸው፡፡
  20. አነስተኛና ጥቃቅን ተቋማት መጫረት የምትችሉት የንግድ ፍቃዳችሁን ኮፒ በማድረግ ይዛችሁ ማምጣት ስትችሉ ነው፡፡(በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ በግዥ አፈፃፀም መመሪያ ላይ ለአነስተኛና ጥቃቅን ተቋማት በወጣው መመሪያ መሰረት ነው፡፡)

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0116 68 29 02 /0116 67 9163 ወይም በአካል በሻሌ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ስሚት ሳፋሪ ቦሌ ምድብ ችሎት ፍርድ ቤት አጠገብ ፋይናንስ ቡድን መሪ ቢሮ በመቅረብ መጠየቅ ይቻላል፡፡

የበሻሌ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት

✨ messages.ai_summary
Beshaale General Secondary School seeks suppliers for 14 lots including educational and office consumables, cleaning supplies, construction materials, uniforms, medical consumables, printing, plant/machinery purchase and maintenance, books, café items, vehicle rental, and garment sewing. Bidders need a valid business license, tax payment proof, supplier registration, VAT certificate, and samples.
Save Tender