Tender Detail

Tender Details

  • Company OBM Construction S.C (ኦ.ቢ.ኤም ኮንስትራክሽን አክሲዮን ማህበር)
  • Address ሜክሲኮ ኮሜርስ ፊት ለፊት በሚገኘው የኦ.ቢ.ኤም ኮንስትራክሽን አክሲዮን ማህበር ዋና መስሪያ ቤት ቢፍቱ ህንፃ 5ኛ ፎቅ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0118-36-20-24
  • Websitehttps://www.obmconstructionsc.com/
  • Deadline19 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document Price1000.00
  • Bid Security50,000.00 (ሀምሳ ሺህ ብር)
  • opening date2025-11-19 00:00:00
  • Categories Machinery , Rent , Construction Machinery , Construction Vehicle

ኦ.ቢ.ኤም (OBM) ኮንስትራክሽን አክሲዮን ማህበር በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ቦረና፤ ምስራቅ ባሌ፤ ምስራቅ እና ምእራብ ሀረርጌ ዞን ለሚያከናውናቸው የግድብ ፕሮጀክቶች የተለየ ማሽነሪዎችን ኪራይ አስመልክቶ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል::

OBM Construction S.C (ኦ.ቢ.ኤም ኮንስትራክሽን አክሲዮን ማህበር)


 

የጨረታ ማስታወቂያ

BID No. OBMCSC-01/2018

 

ኦ.ቢ.ኤም (OBM) ኮንስትራክሽን አክሲዮን ማህበር በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ቦረና፤ ምስራቅ ባሌ፤ ምስራቅ እና ምእራብ ሀረርጌ ዞን ለሚያከናውናቸው የግድብ ፕሮጀክቶች የተለየ ማሽነሪዎችን ኪራይ አስመልክቶ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል::

S/N DESCRIPTION QUANTITY

  1. Dozer
  2. Chain Excavator with Jack Hammer
  3. Dump Truck
  4. Shower Truck
  5. Sheep Foot Compactor
  6. Grader
  7. Fuel Truck
  1. ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት፤ የዘመኑ ግብር የከፈለ፤ የታደሰ ታክስ ክሊራንስ እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
  2. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር 50,000.00 (ሀምሳ ሺህ ብር) በባንክ የተረጋገጠ (cpo) Cash Payment Order ወይም ከታወቀ ባንክ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (Unconditional bank guarantee) ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  3. አከራይ ለሚያከራየው ማሽነሪ /ተሸከርካሪ/ የባለቤትነት ማረጋገጫ ሊብሬ ማቅረብ አለበት።
  4. ተጫራቾች የጨረታ ስነዱን የማይመለስ ብር 1000.00 (አንድ ሺህ ብር) በመክፈል ዘወትር በስራ ስዓት ሜክሲኮ ኮሜርስ ፊት ለፊት በሚገኘው የኦ.ቢ.ኤም ኮንስትራክሽን አክሲዮን ማህበር ዋና መስሪያ ቤት ቢፍቱ ህንፃ 5ኛ ፎቅ በመምጣት መግዛት ይችላሉ::
  5. አከራይ ለሚያከራየው ተሸከርካሪ /ማሽነሪ/ የቴክኒክ ብቃት በባለሙያ ተፈትሾ ተቀባይነት ማግኘት ይኖርበታል።
  6. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የጨረታ ቴክኒካል ኦሪጅናል ሰነድ፣ ፋይናንሽያል እና ኮፒ ሰነድ ለየብቻ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ ማቅረብ አለባቸው።
  7. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ኅዳር 10/03/2018 ዓ/ም ከጠዋቱ 4፡00 ተዘግቶ በ4፡30 ሰዓት በድርጅቱ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል።
  8. አክሲዮን ማህበሩ /ድርጅቱ/ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
Save Tender