የዘመን ኮንስትራከሽን ኮርፖሬሽን ውል ይዞ ለሚገናባው ለአዊ ብሄ/ዞን ከፍ/ፍ/ቤት ግንባታ ፕሮጀክት Supply and Fix Auditorium Chair & ashlary stone wall cladding to external wall surface አቅርቦትና ገጠማ ሥራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት እና ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 05 ት/ፅ/ቤት ስር የሚገኘው የቡቃያ ቅድመ 1ኛ እና 1ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ እቃዎችን በ2ኛ ዙር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የሰመራ ጉምሩከ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሰንጠረገዡ የተገለጹ የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ጨ.ቁ 09/2018 ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣ ግንባታና ማማከር ድርጅት የሳኒተሪ እና ባኞ ቤት ዕቃዎች፣ ፒቪሲ ሲሊንግ እና Cementitous damp proofing ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በማ/ኢ/ክልል በጉራጌ ዞን የጌታ ወረዳ ፋይናንስ ጽህፈት ቤት በ2018 በጀት አመት በተፈቀደው መደበኛና ካፒታል በጀት በወረዳችን ውስጥ የሚገኙ በወረዳችን ውስጥ የሚገኙ አጠቃላይ ሴ/መ/ቤቶች የተለያዩ ቋሚ እና አላቂ የቢሮ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደ/ወሎ ዞን በወገዲ ወረዳ ውሃና ኢነርጂ ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት ህንፃ መሳሪያ እና የውሃ እቃዎች እና በሰቆጣ ቃልኪዳን በጀት የውሃ አቃዎች ገዥ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የስሜን ምዕራብ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የአራዳ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት ለክፍለ ከተማው ፖሊስ መምሪያ ለስራ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የወ/ሮ ስኂን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2018 ዓ.ም ለትምህርትና ስልጠና እንዲሁም ለቢሮዎች አገልግሎት የሚውል 1. የህንፃ መሳሪያ እቃዎች 2 የአውቶ እቃዎች 3 የኤሌክትሪክ እቃዎች 4. የኮምፒዩተር ተዛማጅ እቃዎች 5. የጽህፈት መሳሪያዎች አገልግሎት የሚውሉ ጥሬ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፣
የአራዳ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ 002/2018 በጀት ዓመት በሁለተኛ ዙር ግልፅ ጨረታ የተለያዩ ግብዓት አወዳድሮ ግዢ መፈፀም ይፈልጋል።
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የአዲስ አበባ ቁጥር 2 መካከለኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት በተለያዩ ሎቶች የደንብ ልብስ፣ የጽህፈት መሳሪያዎች እና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ ህትመት ውጤቶች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የቋሚ እና አላቂ የመረጃ ቴክኖሎጂ እቃዎች፣ ልዩ ልዩ መሳሪያዎች ግዥ ለተሽከርካሪዎችና ሌሎች መጓዣዎች እድሳት ጥገናና ጌጣጌጥ ግዥ፣ ለፕላን፣ ለማሽነሪ እና ለተገጣሚዎች አድሳትና ጥገና ለ
ልህቀት የዲዛይንና ቁጥጥር ኮርፖሬሽን በግቢው ውስጥ ለሚያስገነባው G+2+T የዲዛይን ህንፃ ጥቅም ላይ የሚውል ለሲቪል፣ ለሳኒተሪ እና ለኤሌክትሪክ ስራዎች የሚያገለግሉ ልዩ ልዩ የግንባታ ግብአቶች (ዕቃዎች) እና የአልሙኒየም ስራዎች (አቅርቦትና ተከላ) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለነገዋ የሴቶች ተሃድሶና ክህሎት ማበልጸጊያ ማዕከል በ2018 በጀት ዓመት በ12 ሎት የተከፈሉ ግዥዎችን ለሁለተኛ ዙር በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ድርጅታችን መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ ጊቢ ውስጥ G+10 የተማሪዎች ማደሪያ ህንፃ ግንባታ ፕሮጀክት 17-06B የ Supply and Apply Water Proofing Membrane ግዥ ከዚህ በታች ባለው ሰንጠረዥ መሠረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል።
Ethiopian Sugar Industry Group invites bids from interested eligible & qualified bidders for the Procurement of Supply, Install, Testing and Commissioning of Elevator for Philips Building.
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የበረኸት ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት ለሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል እቃ እና አገልግሎት - ሎት 1 እስቴሽነሪ 1፣ ሎት2 የግንባታ እቃዎች፣ ሎት 3 የጽዳት ዕቃዎች፣ ሎት 4. የዶሮ መኖ፣ ሎት 5 የእንቁላል ጣይ ዶሮ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ኩባንያችን አልማኮን ህንፃ ኮንስትራክሽን ተቋራጭ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የአርማታ ብረት እና EGA ቆርቆሮ ግዥ በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ አቅራቢዎችን አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።
Hibret Bank would like to invite interested, eligible & qualified Grade 5 and above Building contractors to construct Wall Ceramic Re-Installation works for 4th floor kitchen of the Bank H.Q (Hiber Tower) located in Addis Ababa.
Ethiopian Sugar Industry Group invites bids from interested eligible & qualified bidders for the Procurement of Supply, Install, Testing and Commissioning of Elevator for Philips Building