በማ/ኢ/ክልል በጉራጌ ዞን የጌታ ወረዳ ፋይናንስ ጽህፈት ቤት በ2018 በጀት አመት በተፈቀደው መደበኛና ካፒታል በጀት በወረዳችን ውስጥ የሚገኙ በወረዳችን ውስጥ የሚገኙ አጠቃላይ ሴ/መ/ቤቶች የተለያዩ ቋሚ እና አላቂ የቢሮ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን የጌታ ወረዳ ፋይናንስ ጽህፈት ቤት በ2018 በጀት አመት በኮዋሽ ፕሮጀክት በወረዳው ውስጥ የሚገኙ በእስኩት ቀበሌ አስኩት የመጀመሪያ ደረጃ ት/ት/ቤት የሴቶች ንጽህና መጠበቂያ ክፍል እና የቆሻሻ ማቃጠያ ክፍል ያለው ግንባታ እና የወርኮ ቀበሌ ወርኮ ጤና ኬላ ባለ ሁለት መቀመጫ ያለው መጸዳጃ ቤት፣ የእንግዴ ልጅ ማስወገጃ የለው እና የቆሻሻ ማቀጠያ ያለው ለማስገንባት ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን የጌታ ወረዳ ፋይናንስ ጽህፈት ቤት በ2018 በጀት አመት በኮዋሽ ፕሮጀከት በወረዳው ውስጥ የሚገኙ በእድገት ቀበሌ የዳሞ ተካ ወ/ስላሴ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት በስላሴ ቀበሌ የስላሴ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት እና በእስኩት ቀበሌ እስኩት የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት በ3ቱም ት/ቤቶች የወንድ ተማሪዎችና የሴት ተማሪዎች ባለ አራት መቀመጫ ያላችው መጸዳጃ ቤቶች እና የመምህራን ባለሁለት መቀመጫ ያላቸው መጸዳጃ ቤቶች በተጨማሪም በዛራ ቀበሌ አይተማር ጤና ኬላ ባለ ሁለት መቀመጫ ያለው መጸዳጃ ቤት ለማስገንባት ተጫራቶችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን የጌታ ወረዳ ፋይናንስ ጽህፈት ቤት በ2018 በጀት አመት በተያዘው ካፒታል በጀት በወረዳው ከተማ ቋንጤ ውስጥ ሞዴል ቅድመ መደበኛ የመማሪያ ክፍል ለማስገንባት ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
የጉራጌ ዞን ጌታ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለወረዳው አገልግሎት ሲሰጡ ቆይተው ብልሽት የገጠማቸውን የተለያዩ ሞተር ሳይክሎች ማለትም ያማሃ ሞተሮች 13፣ ሱዙኪ ሞተር 8፣ አፓች ሞተር 5፣ ታይገር 125CC 4፤ ሔሮ 220CC 1፣ ሔሮ150CC 4፣ ሔሮ 125CC 1 ሆንዳ ሞተር ሳይክል 4፣ እነዚህ በዜሮ ዲክላራሲ የሚሸጡ ሲሆን በቀጥታ ዝውውር የሚሸጡ ሔሮ 150 CC 3፣ ሔሮ 220CC4፣ ቦክሰር 100CC 1፣ ሆንዳ ሞተር ሳይክል 100CC1፣ አፓች ሞተር 180CC2 እና መኪና ሲንግል ፒክ ቶዮታ መኪና 1 ሲሆኑ ያገለገሉ የተለያዩ የመኪና ጎማዎች 53 እና 7 የግሬደር ጎማዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፤
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን የጌታ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በአካባቢ ጥበቃና ደን ጽ/ቤት አስተባባሪነት በጌታ ወረዳ ቀቡል ከተማና በቀቡል ገጠር ቀበሌዎች በጋራ የሚገኝ የሰው ሠራሽ የማህበረሰብ ደን (ነጭ የባህር ዛፍ) አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን የጌታ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በCO WASH ፕሮጀክት ምእራብ 4 የገንዘብ ድጋፍ በወረዳው አስማንድር ቀበሌ ከ1-8ኛ ደረጃ ት/ት/ቤት ውስጥ ባለ ሶስት ብሎክ ሁለቱ አራት መቀመጫ ያላቸውና አንድ ብሎክ ሁለት መቀመጫ ያለው የመጸዳጃ ክፍል ለማስገንባት ተጫራቾችን አወዳድሮ ማስራት ይፈልጋል፡፡