የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት መንገዶች ባለስልጣን የሚዛን ዲስትሪክት ጽ/ቤት በተለያዩ ፕሮጀክቶች እና ጥገና ሳይቶች ለሚያከናውነው የመንገድ ጥገና እና ግንባታ ስራ የሚውል የገልባጭ መኪና በጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን በለጋምቦ ወረዳ ለአቀስታ ጠቅላላ ሆስፒታል አገልግሎት የሚውል የጽህፈት እቃ፣ የጽዳት እቃ፣ የደንብ ልብስ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የመብራት እቃ፣ የቧንቧ እቃ፣ የተለያዩ ህትመቶች፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎች፣ የመኪና ጎማና የተለያዩ የመኪና መለዋወጫ እቃዎች፣ ቋሚ እቃ (ፈርኒቸር/፣ የግንባታ እቃ፤ ሶፍትዌር፣ መድሃኒቶች የህከምና መሳሪያዎች እና መለዋወጫዎች፣ የላብራቶሪ ማሽኖችንና የኤክስሬይ ማሽኖችን ጥገና እና ሰርቪስ የእጅ ዋጋ፣ የአጥር ጥገና፣ የህንጻ እድሳትና ጥገና እና የጭነት መኪና ኪራይ ማውረጃና መጫኛን ጨምሮ በ2018 ዓ.ም በጀት አመት 1ኛ ዙር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት የትራክተር ኪራይ የመኪና ጎማ ግዥ፤ የቢሮዉ ጥገና፤ ኤሌክትሮኒክስና ሶላር ግዥ፣ የውሃ ቦቲ ኪራይ፣ የመኪና ጥገና ጋራዥ፤ የመኪና መለዋወጫ እቃዎች፣ የህትመትና ማስታወቂያ ሥራዎች፤ የግብርና ኬሚካሎች ግዥ፤ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች፣ የጽዳትና ውበት የጽሕፈት፤ መሣሪያዎች ግዥ የችግኝ እና የተለያዩ የግብርና ግብዓቶች ግዥ ለመፈጸም በአገር ውስጥ ገበያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለጹትን የተለያዩ ዕቃዎች እና ድር ጣቢያ ዶክመንት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለፀውን የሸንኮራ አገዳ ገለባ (ባጋስ) ከወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ወደ መተሃራ ስኳር ፋብሪካ ለማጓጓዝ የፓወር ትራክ መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ ይፈልጋል፡፡
ኩባንያችን ለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ኃ/የተ/የግ/ኩ ከዚህ በታች የተገለጹትን ለተለያዩ አገልግሎት ለመጠቀም የዉኃ ቦቴ አጫርቶ በዘርፉ ላይ ከተሰማሩ አገልግሎት ሰጪዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለፀውን የሸንኮራ አገዳ ገለባ (ባጋስ) ከወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ወደ መተሃራ ስኳር ፋብሪካ ለማጓጓዝ የፓወር ትራስ መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ ይፈልጋል፡፡
Medecins Sans Frontieres (MSF) Holland hereby invites your firm to participate in an open tender for the supply of a medium-duty truck
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ሰሜን ሸዋ ዞን መሃሌሜዳ ከተማ የጓሳ ኢንዱስትሪያል ቢዝነስ አክሲዮን ማህበር የደረቅ ጭነት አገልግሎት ገልባጭ መኪና ባለበት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ኡታ ዋዩ ሁለ/የህ/ስ/ዩንየን ሃ/የተ ገልባጭ መኪናዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
The Ethiopian Agricultural Transformation Institute, Amhara Agricultural Transformation Centre (AATC) is inviting eligible bidders for the Supply and Delivery of Dry Cargo Truck with Tools and Accessories
የወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የደ/ብርሃን እንጨት ማቀነባበሪያ ኃ/የተ/የግል ማኅበር ለሚያመርተው ቬኒር እና ፐላይ ውድ ጣውላ ግብዓት የሚሆን የባሕርዛፍ ግንድ ጫካው ከሚገኝበት ከደ/ብርሃን ወደ ደሴ በሚወስደው መንገድ ከሚገኘው ቀይት ቀበሌ ልዩ ስሙ አመር አገር አካባቢ እና ቀይት ቀበሌ ልዩ ስሙ አይሶፌ /መድኃኒዓለም/ አካባቢ ድን ሳይት የተቆረጠ ግንድ የሚያመላልሱ ገልባጭ መኪኖችን በዘርፉ የተሰማሩ ባለንብረቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊ ከሆነው ባለንብረት ጋር የኮንትራት ውል በመግባት ግንዱ ተጭኖ እስከሚያልቅ ድረስ ለመከራየት ይፈልጋል፡፡
የሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን ለመንገድ ግንባታ ጥገና ፕሮጀክት ላይ ጠጠር የሚያመላልሱ ገልባጭ መኪኖች እስከነሎደሩ አቅራቢዎችን ከዚህ በታች በተገለጸው መሠረት መስፈርቱን ከሚያሟሉ አቅራቢዎች ማሠራት ይፈልጋል።
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ለ2018 በጀት ዓመት ለመንገድ ግንባታና ጥገና ስራ የሚያገለግሉ ገልባጭ መኪኖች በቁርጥ ዋጋ ከዚህ በታች የተቀመጡትን መስፈርቶች ከሚያሟሉ አከራዮች ተከራይቶ ማሰራት ይፈልጋል።
የሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን በተለያዩ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች ላይ ጠጠር የሚያመላልሱ ገልባጭ መኪኖች እስከነሎደሩ አቅራቢያዎችን ከዚህ በታች በተገለጸው መሠረት መስፈርቱን ከሚያሟሉ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ ተከራይቶ ማሠራት ይፈልጋል።
የአራዳ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት ለክፍለ ከተማው ፖሊስ መምሪያ ለስራ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ጥቁር ዓባይ ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ኃ.ተ.የግ.ማህበር ያገለገሉ ትራከር ፣ ሲኖትራክር ፣ ቮልቮ እና ተሳቢዎች እንዲሁም ከባድ የደረቅ ጭነት ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
ድርጅታችን ከዳንጎቴ፤ ከደርባ! ከሀበሻ፤ ከኢስት አፍሪካ ናሽናል ሲሚንቶ (ከለሚ)) ከኢትዮ ሲሚንቶ፤ ከሙገር ዋናው እና ከሙገር ታጠቅ ሲሚንቶ ፋብሪካ የገዛውን በልክ ኦፒሲ ሲሚንቶ አ/አበባ በሚገኘው ለአትዮ ምድር ባቡር (ስታዲየም) አካባቢ ለማጓጓዝ ኮኮት ተሸከርካሪ በግልጽ ጨረታ የትራንስፖርት አገልግሎት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ማፍ ቢዝነስ ግሩፕ በጥሩ ይዞታ ላይ የሚገኙ የፈሳሽ ጭነት ሲኖ ትራክ 371 እና ሻክማን የፈሳሽ ጭነት ከነተሳቢው በተጨማሪም ያገለገሉ የነዳጅ ታንከሮችን ተጫራቾችን አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ በባንክ አማራጭ ጭምር መሸጥ ይፈልጋል።