በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት እርሻና ተፈጥሮ ሃብት ልማት ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት የአዝርዕት ላብራቶሪ ማዕከል ጥገና እና የሆቴሎች መስተንግዶ በሀገር ውስጥ ገበያ በግልጽ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል።
በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት የትራክተር ኪራይ የመኪና ጎማ ግዥ፤ የቢሮዉ ጥገና፤ ኤሌክትሮኒክስና ሶላር ግዥ፣ የውሃ ቦቲ ኪራይ፣ የመኪና ጥገና ጋራዥ፤ የመኪና መለዋወጫ እቃዎች፣ የህትመትና ማስታወቂያ ሥራዎች፤ የግብርና ኬሚካሎች ግዥ፤ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች፣ የጽዳትና ውበት የጽሕፈት፤ መሣሪያዎች ግዥ የችግኝ እና የተለያዩ የግብርና ግብዓቶች ግዥ ለመፈጸም በአገር ውስጥ ገበያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የእርሻና ተፈጥሮ ሃብት ልማት ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት በአብኣላ ወረዳ የሀራ መሊ ቀበሌ የሸጎሎሌ የመስኖ ካናል ግንባታ ስራ ለመፈጸም በአገር ውስጥ ገበያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ስራውን ማሰራት ይፈልጋል፡፡
የአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት የትራክተር ኪራይና የመኪና ጎማ እና የተለያዩ የግብርና ግብዓት ግዥ ለመፈጸም በአገር ውስጥ ገበያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።