የቢሮ ጽህፈት መሣሪያዎች እና የፅዳት መጠበቂያ ዕቃዎች ግዥ - ኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት
የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ሜክሲኮ አካባቢ በሚገኘው ፊሊፕስ ህንፃ ላይ ለዋና መስሪያ ቤት አገልግሎት የሚጠቀምበትን ቢሮ ለ2019 ዓ.ም የፅዳት አገልግሎት ግዥ በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መፈፀም ይፈልጋል፡፡
በአራዳ ክፍለ-ከተማ ወረዳ 04 ት/ፅ/ቤት የወ/ሮ ቀለመወርቅ ጥሩነህ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የህትመት ዕቃ፣የፅዳት ዕቃዎች፣ የጥገና ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የትምህርት ዕቃ፣ የጥገና ስራዎች እንደ ኮፒውተር፣ ፕሪንተር ፎቶ ኮፒ ማሽን፣ ማባዣ ማሽን ጥገናዎች እንዲሁም ቋሚ ዕቃዎችን ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
Supply of School Teaching Aid Materials, Food Items and Other Supplies - The Tesfa Foundation
የደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮና የጽዳት እቃዎች፣ ህትመት ስራዎች፣ የአይቲ/ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና ፋርኒቸር እንዲሁም የደንብ ልብስ ስፌት ግዥ - ለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 04 ጨፌ ጤና ጣቢያ
ለዋና መስሪያ ቤት ቢሮ የ2019 ዓ.ም የፅዳት አገልግሎት ግዥ - የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ (LP/OT/03/SIG/2019)
ልዩ ልዩ እቃዎችና አገልግሎቶች ግዥ (ሎት 1-9) - ጀነራል ታደሰ ብሩ 1ኛ ደረጃ ቁ 2 ት/ቤት
የቡርቃ ዋዩ የቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት አላቂ የቢሮ ዕቃ፣ ደንብ ልብስ፣ ሕትመት፣ የጽዳት እቃዎች እና የጥገና ዕቃዎች ግዥ
የደንብ ልብስ፣ አላቂ የጽሕፈት መሳሪያዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የትምህርት መርጃ እና ልዩ ልዩ መሳሪያዎች ግዢ - የገላን ቁጥር 2 የመጀ/ደ/ት/ቤት
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በሸካ ዞን በማሻ ወረዳ ፋይናንስ ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለማሻ ወረዳ ሴ/ር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ፡፡
በኮልፌ ቀራኒዮ ከፍለ ከተማ በወረዳ 09 የጄኔራል ዋቆ ጉቱ ቁ-3 ቅደመ 1ኛ፣ 1ኛ እና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የአማራ ብሔ/ከ/መ/የሰ/ሸዋ/ዞን የመንዝ ጌራ ምድር ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት ግ/ን/አሰ/ቡድን ለተለያዩ ሴ/መስሪያ ቤቶች የተለያዩ ቋሚ እና አላቂ ማቴሪያሎች ለ2019 ዓ.ም አገልግሎት የሚውሉ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የ6ኛ ዕዝ ግ/ጨ/ቁጥር 01/2019 ዓ.ም በሀገር መከላከያ ሚ/ር የ6ኛ ዕዝ ጠ/መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት ለዕዙ አገልግሎት የሚውሉ፡-
የሱቆች፣ የዲስፕሌይ ቦታዎች፣ የስቶርና የመኪና ማቆሚያ ኪራይ እንዲሁም የጥበቃና የጽዳት አገልግሎት ግልጽ ጨረታ – ፈደንጓ መልሶ ማልማት የገበያ ማዕከል አ.ማ
በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር ባዘጋጀው የእቃና የአገልግሎት አቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገበ ፤ የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ።
ሎት—1 እንድ/ አላቂ የጽዳት እቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ በብር መጠን 70,000.00 ብር (ሰባ ሺህ ብር)
የአድዋ የመጀ/ደ/ት/ቤት ፋይናንስ ግዥና ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ከዚህ በታች በተገለፀው በባንክ በተረጋገጠ ሰነድ (CPO) ከጨረታው ሰነድ ጋር በፖስታ በማሸግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት 2019 በጀት ዓመት በወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ዕቃዎችን ከዚህ በታች በሎት 1 የጽህፈት መሣሪያዎች በሎት 2.
ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር በድርጅታችን አገልግሎት ሲሰጡ የቆዩ የተለያዩ ፈርኒቸሮች፣ የአይቲ ዕቃዎች፣ የጽዳት ማሽነሪዎች፣ የማሸጊያ ፕላስቲክ፣ መጠረዣ ሪንግ ወ.ዘተ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ በለሚኩራ ክፍለ ከተማ የካ አባዶ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2019 ዓ.ም ሎት1 የደንብ ልብስ ሎት2.