የአድዋ የመጀ/ደ/ት/ቤት ፋይናንስ ግዥና ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ከዚህ በታች በተገለፀው በባንክ በተረጋገጠ ሰነድ (CPO) ከጨረታው ሰነድ ጋር በፖስታ በማሸግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
በን/ስ/ላ/ክ/ከ/ ትምህርት ጽ/ቤት የአድዋ ቅ/አንደኛ፣ አንደኛና መካ/ደ/ት/ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ
የአድዋ የመጀ/ደ/ት/ቤት ፋይናንስ ግዥና ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ከዚህ በታች በተገለፀው በባንክ በተረጋገጠ ሰነድ (CPO) ከጨረታው ሰነድ ጋር በፖስታ በማሸግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
| ሎት | የዕቃው ዓይነት | የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ሲፒኦ |
| ሎት 1 | የደንብ ልብስ | 5500 |
| ሎት2 | አላቂ የትምህርት ዕቃዎች | 4500 |
| ሎት3 | አላቂ የቢሮ ዕቃዎች | 4500 |
| ሎት 4 | ሌሎች አላቂ ዕቃዎች /የፅዳት ዕቃዎች/ | 3000 |
| ሎት 5 | መፅሐፍትና መሳሪያዎቹ | 3500 |
| ሎት 6 | ቋሚ ዕቃዎች | 8000 |
| ሎት 7 | የጥገና እና ሌሎች ስራዎች | 5000 |
ብቃት ያላቸውንና በመስኩ የተሰማሩ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡ በዚህም መሰረት፦
- በጨረታው ለመወዳደር ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ በዘርፋ ፍቃድ ያለው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ የቲን እና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑና የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ በዘርፋ የተሰማሩ መሆን አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ብር 150.00 /አንድ መቶ ሠምሳ ብር/ ብቻ በመከፈል ሰነዱን በት/ቤቱ የፋ/ግ/ን/ደጋፊ የስራ ሂደት ቢሮ ቀርበው መግዛት ይችላሉ፡፡
- ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ እየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ የስራ ቀናት እስከ 10ኛው ቀን እስከ 11:30 ድረስ አየር ላይ ውሎ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ በ4:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በት/ቤቱ አዳራሽ ጨረታው ይከፈታል፡፡
- ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ ማስታወቂያው ከወጣበት እለት ጀምሮ በተከታታይ 10 የስራ ቀናት የፋ/ግ/ን/ደጋፊ የስራ ሂደት ቢሮ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው ፀንቶ የሚቆይበት ቀን 60 ቀናት ነው፡፡
- ተጨራቾች የሚወዳደረባቸውን እቃዎች በእያንዳንዱ ከቫት ጋር ያለውን ዋጋ ማስቀመጥ ይጠበቅባቸዋል፡፡
- የዘገየ ጨረታና በጨረታ መክፈቻ ላይ ያልተነበበ ጨረታ ተቀባይነት የለውም፡፡
- አሸናፊ ተጫራቾች ያሸነፉባቸውን እቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት ግዥ ፈጻሚው መስሪያቤቱ ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- መስሪያቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ፦ በን/ስ/ላ/ከ/ከ/ ወረዳ 06 መብራት ኃይል ኮንዶሚኒየም ግቢ ውስጥ አድዋ የመጀ/ደ/ት/ቤት
ለተጨማሪ መረጃ፦
በስልክ ቁጥር፡- 0114706943 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
በን/ስ/ላ/ክ/ከ/ ትምህርት ጽ/ቤት የአድዋ ቅ/አንደኛ፣ አንደኛና መካ/ደ/ት/ቤት
✨ messages.ai_summary
Adwa Primary School seeks eligible suppliers for uniforms, educational and office consumables, cleaning materials, books, fixed assets, and maintenance works. Bidders must have a renewed business license, tax and VAT registration, and relevant sector experience.
