በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር ባዘጋጀው የእቃና የአገልግሎት አቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገበ ፤ የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ።
በየካ/ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት ጉራራ ጤና ጣቢያ
1ኛ ዙር አጠቃላይ ግዥ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
በየካ ክ/ከተማ ጤ/ጽ/ቤት ጉራራ ጤና ጣቢያ
- ሎት 1፡- የደንብ ልብስ
- ሎት 2፡- የደንብ ልብስ ስፌት
- ሎት 3፡- የጽዳት እቃዎች
- ሎት 4፡- ጽህፈት መሳሪያ
- ሎት 5፡- ፕላንትና ማሽነሪ (ቋሚ እቃ)
- ሎት 6፡- አላቂ የህከምና መሳሪያዎች
- ሎት 7፡- ህትመት
- ሎት 8፡- የብረታብረት ስራዎችና የቢሮ እቃዎች ጥገና
- ሎት 9፡- የሮቶ እጥበት አገልግሎት
- ሎት 10- የጭነት እና ትራንስፖርት አገልግሎት
- ሎት 1፡- ኤሌክትሮኒክስ (ኮምፒውተር፣ፎቶኮፒና ፕሪንተር) ጥገና
- ሎት 12፡- ባዮሜዲካል ጥገና አገልግሎት
- ሎት 13- ባዮሜዲካል ሰርቪስ
- ሎት 14፡- የቧንቧ መስመር ስራዎች
- ሎት 15፡- የታፒሴሪ ስራ
- ሎት 16- የኤሌክትሪክ ጥገና ስራዎች
ስለሆነም በጨረታ ስመወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቾች ማሟላት ያስባቸው መስፈርቶች
- ሕጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
- በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር ባዘጋጀው የእቃና የአገልግሎት አቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገበ ፤ የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ።
- ተጫራቾች ናሙና ማቅረብ ግዴታ ይኖርባቸዋል (ለሎት 1፣3፤4፣5)
- ግብር የመክፈል ግዴታ የተወጡ መሆኑን የሚያረጋግጥ በግብር አስገቢው ባለስልጣን ማስረጃ የሚያቀርብ።
- ተጫራቾች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 ብር (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል በጉራራ ጤ/ጣቢያ ግዥ ክፍል ጨረታው ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ከ18/01/2019 ዓ/ም ጀምሮ ባሉት ተከታታይ አስር የስራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት ከሰኞ እስከ ሐሙስ ጠዋት ከ2፡30-6፡00 እና ዓርብ ከ2፡30-5፡00 እና ከሰዓት ከሰኞ እስከ ዓርብ ከ7፡30-11፡00 ድረስ መግዛት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለእያንዳንዱ ሎት 10,000.00 ብር (አስርሺህ ብር) ሲፒኦ በማሰራት ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ወይም ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፤ አንድ ተጫራች አንድ ሎትና ከዚያ በላይ የሚገዛ ከሆነ ለእያንዳንዱ ሎት ሲፒኦ ማሰራት ይጠበቅበታል (ከሲፒኦ ውጭ የሆኑ ዋስትናዎች ተቀባይነት አይኖራቸውም)።
- ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ የመወዳደሪያ ሰነዶቻቸውን ቴክኒካልና ፋይናንሺያል ፖስታ ለይቶ በማሸግ የሚጫረቱበትን ዋጋ በመግለጽ በታሸገ ኢንቬሎፕ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ከ18/01/2019 ዓ/ም ጀምሮ በአስራ አንደኛው የስራ ቀን 4፡00 ድረስ ፈረንሳይ ለጋሲዮን ብረት ድልድይ የሃ ት/ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው ጉራራ ጤ ጣቢያ 4ኛ ፎቅ ግዥ ቢሮ በመቅረብ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች በሙሉ ወይም በከፊል መወዳደር ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች ከውድድር በኋላ አሸናፊ ከሆኑ ላሸነፉት እቃ የጠቅላላ ዋጋውን 10% የውል ማስከበሪያ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡
- ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት በ11ኛው የስራ ቀን በ02/02/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ሳጥኑ ታሽጎ በዚያኑ ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት በጽ/ቤቱ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
- መ/ቤቱ በጨረታው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 910275044 መደወል ይቻላል
አድራሻ፡- ፈረንሳይ ስጋሲዮን ብረት ድልድይ የሃ ት/ቤት ፊት ለፊት
በየካ ክ/ከተማ ጤ/ጽ/ቤት ጉራራ ጤና ጣቢያ
✨ messages.ai_summary
Gurara Health Station invites bids for 16 lots covering uniforms and tailoring, cleaning and office supplies, plant and machinery, medical consumables, printing, metalwork and office equipment repair, laundry, transport, electronics and biomedical maintenance, plumbing, upholstery and electrical works. Bidders must hold a valid trade licence, be VAT-registered and registered on the Ministry of Finance suppliers list, provide tax payment evidence, and submit samples for lots 1, 3, 4 and 5.
