Tender Detail

Tender Details

  • Company የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት
  • Address ቤንች ወረዳ ፡ ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0966886973
  • Website
  • Deadline01 Oct 2026, 3:00 PM
  • magazine
  • Bid Document Priceብር ሶስት መቶ /300/
  • Bid Securityሎት 1: 50,000 ብር; ሎት 2: 20,000 ብር; ሎት 3: 50,000 ብር (በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ)
  • opening dateበዚያው ቀን ከቀኑ 9፡30
  • Categories Cleaning & Janitorial , Office Supplies And Services , 3- Wheel Vehicle, Motorcycles And Bicycles

የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት 2019 በጀት ዓመት በወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ዕቃዎችን ከዚህ በታች በሎት 1 የጽህፈት መሣሪያዎች በሎት 2.

የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት 2019 በጀት ዓመት በወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ዕቃዎችን ከዚህ በታች በሎት 1 የጽህፈት መሣሪያዎች በሎት 2. ጽዳት ዕቃዎች በሎት 3. ባለሁለት እግር ተሽከርካሪዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚህ መሠረት በጨረታው ላይ መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል፡፡

  1. በዘርፉ ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችል እና የዘመኑን ግብር የከፈለ/ለች፡፡
  2. በዘርፉ የአቅራቢነት የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል/የምትችል፡፡
  3. ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ እና ኮፒውን አያይዞ ማቅረብ የሚችል የምትችል።
  4. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /ቲን ነምበር ማቅረብ የሚችል የምትችል፡፡
  5. የዘመኑን ግብር የከፈለ/ለች እና ከሊራንስ ከግብር መ/ቤት ያቀረበ፡፡
  6. ተጫራቾች ከዚህ በታች የተጠቀሰውን የጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ የሚችል፡፡
የሎት ቁጥር የሎት ዝርዝር የጨረታው ማስከበሪያ ዋስትና በኢትዮጵያ ብር ምርመራ
ሎት 1 የጽህፈት መሣሪያዎች 50,000  
ሎት 2 ጽዳት ዕቃዎች 20,000  
ሎት 3 በባለሁለት እግር ተሽከርካሪዎች 50,000  
  1. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን የምሮ ለተከታታይ 21 /ሃያ አንድ/ የሥራ ቀናት ከፍት ሆኖ በ21ኛው ቀን ከሰዓቱ 9፡00 ላይ ታሸጎ በዚያው ቀን ከቀኑ 9፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻው በተገኙበት በይፋ ይከፈታል፡፡ እለቱ በዓል ወይም ዝግ ከሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን የሚከፈት ይሆናል፡፤
  2. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በአሃዝ እና በፊደል መግለጽ አለባቸው፡፡ በፊደል እና በአሃዝ መካከል ልዩነት ካለው በፊደል የተገለጸው ይወሰዳል፡፡
  3. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር ሶስት መቶ /300/ በመክፈል ከደ/ቤ/ወ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 10/አስር/ በአካል በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡
  4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ፋይናንሻል አንድ // አርጅናል እና ሁለት /2/ ኮፒ እንዲሁም ቴክኒካል አንድ// ኦርጅናል እና ሁለት /2/ ኮፒ ለየብቻ በፖስታ በማሸግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  5. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ቫትን ያካተተ ወይም ያላካተተ መሆኑን መግለጽ ይኖርባቸዋል፡፡ ያለበለዚያ ያቀረቡት ዋጋ ቫትን ያካተተ ተደርጎ ይወሰዳል፡፡
  6. ተጫራቾች በእያንዳንዱ ሰነድ ላይ ፊርማቸውን እና የድርጅታቸውን ማህተም ማስቀመጥ ይኖርባቸዋል፡፡
  7. ተጫራቾች የጨረታ ፖስታውን የደ/ቤ/ወ/ፋ/ኢ/ኮ/ል/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 4 ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

ማሳሰቢያ፡- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡- የደ/ቤ/ወ/ፋ/ጽ/ቤት
ደ/ወርቅ ስልክ፡- 0910997747/0917503586/0929241731
በመደወል መረጃ ማግኘት ትችላላችሁ፡፡

የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት

✨ messages.ai_summary
South Bench Woreda Finance Office seeks suppliers for office supplies (Lot 1), cleaning materials (Lot 2), and two-wheel vehicles (Lot 3). Bidders must hold a valid trade license, supplier registration certificate, VAT registration, TIN, and tax clearance, and submit a bank-guaranteed CPO.
Save Tender