በኦሮሚያ ክልል በጅማ ዞን የጮራ ቦቶር ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት የ2019 በጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ የመንግስት መስሪያ ቤቶች የፅሕፈት መሳሪያ፣ አላቂ እና ቆሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ የፅዳት መሳሪያዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የደንብ ልብስ እና የመኪና ጎማዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የጨረታ ማስታወቂያ
በኦሮሚያ ክልል በጅማ ዞን የጮራ ቦቶር ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት የ2019 በጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ የመንግስት መስሪያ ቤቶች የፅሕፈት መሳሪያ፣ አላቂ እና ቆሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ የፅዳት መሳሪያዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የደንብ ልብስ እና የመኪና ጎማዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በዚሁ መሰረት ተጫራቾች ሕጋዊ ንግድ ፍቃድ ያለው እንዲሁም የ2019 ፈቃድ የሳደሰ በጮራ ቦቶር ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት በመቅረብ ይኖረበታል።
ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀናቶች የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ) በመከፈል የጨረታውን ሰነድ መግዛት ይችላሉ።
ተወዳዳሪዎች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000 (አስር ሺህ) በሲፒአ ማስያዝ ይኖርባቸዋል። ቫት ተመዛጋቢ ስለመሆኑ መሰረጃ ማቅረብ ይኖርበታል።
(TIN Number) ቲን ነምበር ተመዝጋቢ ስለመሆኑ ማስረጃ ማቅረብ ይኖረበታል።
ጨረታው አየር ላይ የሚዉለው 3/13/2018 እስከ 19/1/2019 ተከታታይ የስራ ቀናቶች ይሆናል።
ጨረታው የሚዘጋበት ቀን 19/1/2019 11:30 ሰዓት ይሆናል።
ጨረታው የሚከፈትበት ቀን 20/1/2019 ሰዓት 3:00 ሆኖ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይሆናል።
ማሳሰቢያ - መ/ሪያ ቤቱ ሌላ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር መስፍን ብራኑ: 0917946869/0917746327
በኦሮሚያ ክልል በጅማ ዞን የጮራ ቦቶር ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት