የኩርፋ ጨሌ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት ለተለያዩ የመንግስት መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ኩርፋ ጨሌ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
የዕቃ ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ
የኩርፋ ጨሌ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት ለተለያዩ የመንግስት መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን ማለትም
ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ አላቂ ዕቃዎች
የተለያዩ ኤሌክትሮኒከስ መሳሪያዎች
ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች (ፈርኒቸሮች/
የደንብ ልብሶች የወንድና የሴት ጫማዎች
ለፅዳት የሚውሉ ቁሳቁሶች
የተለያዩ የመኪና ጎማዎች ወዘተ
በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ማሳሰቢያ፡- በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ማናቸውም ተጫራቾች
1. የሚፈለግበትን የመንግስት ግብርና ታክስ በህጉ መሰረት የከፈለና ፍቃዱን ያሳደሰ
2. የታክስ መለያ ቁጥር /ቲን/ ያለውና የሚያቀርብ የ (VAT) ተመዝጋቢ የሆኑ ተጫራቾች የ (VAT) ተመዝጋቢነት መረጃቸውን ማቅረብ አለባቸው፡፡
3. በመንግሥት ግዥ እንዳይሳተፍ ያልታገደ
4. በሚያቀርባቸው እቃ ጥራት የታወቀና ለዚህም ከታወቀ የመንግሥት መ/ቤት ማስረጃ የሚያቀርብ
5. የጨረታ ማስከበሪያ 5000 /እምስት ሺህ / የኢት ብር ማስያዝ ይኖርበታል፡፡
6. ተጫራቾች የእቃውን ዝርዝር የያዘውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 500 /እምስት መቶ ብር/ በመክፈል ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ የስራ ቀናት በኩርፋ ጨሌ ወረዳ የገንዘብ ጽቤት ማግኘት ይችላሉ፡፡
7. ተጫራቾች ተወዳድረው ያሸነፉትን እቃ በራሳቸው ወጪ እስከ ወረዳው ንበረት ክፍል ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
8. ተጫራቾች የሚጨረቱበትን እቃ የራሳቸው አርማና ማህተም ባለው የዋጋ ማቅረቢያ በትከከል በመፃፍ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ በኩርፋ ጨሌ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት ለዚሁ ጉዳይ በተዘጋጀው ሳጥን እስከ 15ተኛው የሰራ ቀን እስከ 10፡00 ሰዓት ማስገባት አለባቸው፡፡
9. ተጫራቾች በተራ ቁጥር 1፣ 2፣ 3 እና 4 ላይ የተጠቀሱት ማስረጃዎች ሁለት ሁለት ፎቶ ኮፒ በዋጋ ማቅረቢያ ኢንቨሎፕ ውስጥ በመክተት አብረው ማሸግና ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
10. ጨረታው በ16ኛው የስራ ቀን ጠዋት 3፡00 ሰዓት ታሽጎ በዛው እለት 4፡00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኩርፋ ጨሌ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 1 ይከፈታል፡፡
11. 11.ቢሮው ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ማሳሰቢያ፦ ስርዝ ድልዝ ያስው የማይነበብ የሚያደናግሩ ሰነድ ማስረጃ ተቀባይነት የስውም ::
አድራሻችን፦ ምስ/ሐረርጌ ዞን ኩርሩ ጨሴ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት ስተጨማሪ መረጃ በስል ቁጥሮች 0940590501 meቀው ደረዱ
የኩርፋ ጨሴ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት
