Tender Detail

Tender Details

  • Company Assosa Customs Assessment and Control Station under the Jimma Branch Office
  • Address Oromia Ethiopia, Phone: ------
  • Website
  • Deadline05 Nov 2026, 9:45 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Priceብር 100 (የማይመለስ)
  • Bid Security5% (CPO)
  • opening dateጥቅምት 26/02/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት
  • Categories Sales, Disposals And Foreclosure , Electronics Materials

የፕላስቲክ ባዶ ቤርሜሎች እና ኤሌክትሮኒክስ ሽያጭ ጨረታ - በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የአሶሳ ጉምሩክ መቅረጫና መቆጣጠሪያ ጣቢያ

Assosa Customs Assessment and Control Station under the Jimma Branch Office


ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ የተተው፣የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ጉ/መቆ/ጣቢያ ተይዘው የሚገኙ አዲስ የፕላስቲክ ባዶ ቤርሜል ፣ ያገለገሉ የፕላስቲክ ባዶ ቤርሜል እና ኤሌክተሮኒክስ ባሉበት ሁኔታ ጥቅምት 26/02/2019 ከጠዋቱ 4፡00 ሰአት ላይ አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ ሳይ በግልጽጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም፡-

  1. አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ ለጨረታ በቀረቡት ዕቃዎች ላይ ለመወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች በዘርፍ የፀናና የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ እና የዘመኑን ግብር የከፈለ ስለመሆኑ ከግብር ሰብሳቢ መ/ቤት የተሰጠ ማስረጃ (ክሊራንስ) ማቅረብ የሚችል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 25/02/2019 ዓ.ም ድረስ የማይመለስ 100 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ የጨረታ ሠነድ በመግዛት እና የጨረታ ማስከበሪያ (C.P.O) 5% ከመጫረቻ ሰነዱ ጋር አያይዞ በኤንቨሎፕ ወይም በፖስታ በማሸግ አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ ለጨረታ 4፡00 ሰአት ላይ መገኘት ይኖርበታል፡፡
ተ.ቁአሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያየጨረታው አይነትየንብረት መመልከቻ ቀንየጨረታ የመዝጊያ እና የመክፈቻ ቀንና ሰዓት
1አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ1ኛ ጊዜ ግልጽ ጨረታማስታወቂያ ከወጣበት ቀን 18/02/2019 እስከ 25/02/2019 ዓ.ምጥቅምት 26/02/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡45 ተዘግቶ ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ አሶሳ ጉ/ቅ/መቆ/ጣቢያ ላይ ይከፈታል (ይካሄዳል)፡፡

ለተጨማሪ መረጃ፡-
በስልክ ቁጥር ፡- +251574483714 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የአሶሳ ጉምሩክ
መቅረጫና መቆጣጠሪያ ጣቢያ

✨ messages.ai_summary
Assosa Customs Station (Jimma Branch) is selling abandoned, seized, and contraband goods: new and used empty plastic barrels and electronics, sold as-is via open bid. Bidders need a valid trade license, TIN, VAT, and current tax clearance.
Save Tender