Tenders

118 published today

Posted in the last 7 days and still open, newest first.

ኩባንያችን ድሬዳዋ የሚገኘውና የኩባንያው ንብረት የሆነውን ባለ 4 ፎቅ ህንፃ ላይ ለተለያዩ ተከራዮች ተከራይቶ የሚገኝ ለኮሜርሻል አገልግሎት የሚውለውን 4ፎቅ የሆነ የህንፃውን ክፍል ለማስጠበቅና ለማፀዳት እንዲሁም አዲስ አበባ ለሚገኙ የተለያዩ የኩባንያው ቅርንጫፎች ቢሮን ለማፀዳት በዘርፍ የተሰማሩ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ ማስጠበቅና ማፀዳት ይፈልጋል::

Buyer Nib Insurance Company S.C (ንብ ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ)

Region Addis Ababa(city)

Closes 13 Nov · 5d left ኅዳር 4, 2019 ዓ.ም Source ሪፖርተር Amharic Bid security ብር 10,000.00

የአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ወረዳ 12 ገላን ጤና ጣቢያ የደንብ ልብስ፣ የጽህፈት መሳሪያ፣ ቧንቧና ኤሌክትሪክ፣ ጽዳት፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎች፣ ህትመት እና የህክምና መሳሪያዎች ግዥ

Buyer በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ የገላን ጤና ጣቢያ

Region Addis Ababa(city)

Closes 17 Nov ኅዳር 8, 2019 ዓ.ም Source አዲስ ዘመን Amharic Bid security በሎት ከብር 8,000 እስከ 70,0...